У нас вы можете посмотреть бесплатно የ Speed ሚስጥር ተጋለጠ! 😱 (ለምን ይጮሃል?) 🇪🇹 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
IShowSpeed አዲስ አበባን አናውጧታል። ግን በሁለቱ Speed-ዎች መሃል የታየው ልዩነት አስተውላችኋል? 🤔 ዛሬ IShowSpeed እና እሱን የሚመስለው ኢትዮጵያዊ ወጣት ሲገናኙ የተፈጠረው ነገር ለአንዳንዶቻችን መዝናኛ፣ ለሌሎቻችን ደግሞ ትልቅ የቤት ስራ ነው። ያ ወርቃማ እድል ለምን ባከነ? ምስጢሩ ያለው ቋንቋ እና ቴክኖሎጂ ላይ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ✅ የ Speed እና የሀበሻው 'ክሎን' ግንኙነት ትንታኔ ✅ Speed በ20 ዓመቱ እንዴት አለምን ተቆጣጠረ? (የ Tech ሚስጥር) ✅ እኛስ እንዴት ከዚህ እንማር? (Language & Digital Skills) ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት፣ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇 ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ መረጃዎች Masre Tech Familyን ሰብስክራይብ አድርጉ! #ishowspeed #ethiopia #habesha #SpeedinEthiopia #Ethiopiaspeed #MasreTechFamily