У нас вы можете посмотреть бесплатно ሙዚቀኞች ምን ይሆኑ? 🎤 የ AI ጉድ!😱( ለእናቶች ዘፈነ❤) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድምፃዊ መሆን ፈልጋችሁ ድምፅ የላችሁም? 🎤 ወይስ ለፍቅረኛችሁ/ለእናታችሁ በስማቸዉ የራሳችሁን ዘፈን መስራት ፈለጋችሁ? ዛሬ ጎግል Gemini (Artificial Intelligence) ያመጣውን አዲስ እና አስደናቂ ቴክኖሎጂ ይዤላችሁ መጥቻለሁ! ማንም ሰው፣ የትም ሆኖ፣ በነጻ የራሱን ዘፈን (ግጥም እና ዜማ) እንዲሰራ ያስችለዋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ✅ Geminiን ተጠቅመን እንዴት ዘፈን እንሰራለን? ✅ የማስሬ ቴክ ፋሚሊ "Hip Hop" መለያ ዘፈን! 🔥 ✅ ለእናቴ የተሰራ ልብ የሚነካ ዘፈን (በ AI) ❤️ ✅ ቴክኖሎጂው ሙዚቀኞችን ይተካል? ይህ ቪዲዮ መዝናኛ ብቻ ሳይሆን፣ የ AIን አቅም በተግባር የምናይበት ነው። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ! https://gemini.google.com/app #geminiai #aimusic #ethiopia #MasreTechFamily #howtomakemusic #amharictech #amharicmusic #gemini #geminiamharic