У нас вы можете посмотреть бесплатно መንፈስ ቅዱስ ወደ ዓለም ለምን እና እንዴት መጣ //!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በመጀመሪያው ክፍል ስለ መንፈስ ቅዱስ ወይም ጰራቅሊጦስ ማን ነው ፤ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ፤ የመንፈስ ቅዱስ መጠሪያዎች ፤ አካላዊ እንደሆነ ፤ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት በሦስትነት በክብር ዙፋኑ ሆኖ እንደሚመሠገን ፤ ፈጣሪ መሀሆኑን በሚገባ ተማምረናል። የዚህ ቪዲዮ ዋና መልእክቱ ደግሞ ሦስት ነው ይኸውም :- የመጀመሪያው መንፈስ ቅዱስ ወደ ዓለም ለምን እና እንዴት እንደመጣ መግለጽ ፤ ሁለተኛው መንፈስ ቅዱስ የቅድስና ሁሉ ምንጭ እንደሆነ እና ሦስተኛው ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከማን እንደሚሰርጽ የሚሉትን ይተነትናል። መልካም ቆይታ።