У нас вы можете посмотреть бесплатно መጣሁ ወደ ደጅህ (Metahu Wede dejih) - Tekeste Getnet Cover By @Awesomemelody-w2o или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Pastor Tekeste Getnet New Cover Song ያልሰጠኸኝ ምን አለ ቀረብኝ የምለው እንዴት ይሄን ይጠይቅ ከሞት የታደከው ፍላጎቴ ሞላልኝ ምኞቴም ተሳካ የሁሉ መደምደሚያ ኢየሱስ ነው ለካ [Chorus] መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ [Ad-lib] ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ [Verse 2] ስንፍና አላወራም ክፉ አይወጣም ከአፌ ሁሌ ያስደንቀኛል ከሞት የመትረፌ ይሄ ቀረብኝ ብዬ አላማህም ለሰው ደም አፍሳሹን ክፉ ሰው ወደህ ከታደከው [Chorus] መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ [Ad-lib] ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ [Verse 3] ቆም ብዬ ሳስበው የሆንከውን ለኔ ለዘላለም ታደከኝ ከዛ ከኩነኔ ቀራንዮ ይናገር ጎልጎታ ይመስክር ለመስቀል ሞት አበቃህ ለኔ ያለህ ፍቅር [Chorus] መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ ምስጋና ልሰጥህ መጣው ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ [Ad-lib] ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ #mezmur #liveworship #amharicmezmur #coversong #protestant