У нас вы можете посмотреть бесплатно በ70 አንቀጾች የተደራጀውና የኢትዮጵያን ስፖርት ጥያቄዎች ይመልሳል የተባለው ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተደረገ | Sport Proclamation | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የፌዴራል ስፖርት አስተዳደር እና ልማት ረቂቅ አዋጅ በ70 አንቀጾች ተደራጅቶ ቀርቧል። ረቂቅ አዋጁ በ51ኛው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተመራ በኋላ፤ በጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አማካኝነት የሕዝብ ውይይት ተደርጎበታል። ይህ አዲስ ረቂቅ አዋጅ የኢትዮጵያን የስፖርት ዘርፍ መሠረታዊ ጥያቄዎች የሚመልስና ዘርፉን የሚያዘምን ነው ተብሏል። #Ethiopia #SportProclamation #PolicyReform #Athletics #Football #LegalFramework #NationalGrowth #SportDevelopment #ኢትዮጵያ #ስፖርት #ረቂቅ_አዋጅ #የሕዝብ_ውይይት