У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢራን የአያቶላ ዐሊ ኻሚኒ ልጅ የሆኑትን ሞጅታባ ኻሚኒን ሦስተኛው ጠቅላይ መሪ አድርጋ ሾመች | Iran | Mojtaba Khamenei или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢራን የአያቶላ ዐሊ ኻሚኒ ልጅ የሆኑትን ሞጅታባ ኻሚኒን ጠቅላይ መሪዋ አድርጋ ሾማለች። ሦስተኛው አያቶላ ሆነው የተሾሙት ሞጅታባ ኻሚኒ፣ ከአብዮታዊ ዘብ ጋር ካላቸው የጠበቀ ግንኙነት ውጪ ከዚህ ቀደም በማንኛውም የኃላፊነት ቦታ ላይ አገልግለው አያውቁም ተብሏል። በሌላ በኩል 10ኛ ቀኑን የያዘው የአሜሪካና እስራኤል ጥምረት ከኢራን ጋር የገቡበት ግጭት አዳዲስ ክስተቶችን እያስመለከተ ቀጥሏል። #Iran #MiddleEastConflict #MojtabaKhamenei #SupremeLeader #Geopolitics #GlobalNews #MilitaryConflict #InternationalRelations #ኢራን #መካከለኛው_ምሥራቅ #ሞጅታባ_ኻሚኒ #የሥልጣን_ሽግግር #ዓለም_አቀፍ_ዜና