У нас вы можете посмотреть бесплатно የጠፋው አይንዋ የበራላት እድለኛ! የአንድ ሰው ህይወት የቤዛ ክፍል፡1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዛሬዋ እንግዳችን ቤዛዊት ጥላሁን ትባላለች በ በልጅነቷ በድንገት ሁለቱም አይኖቿ ማየት ያቅታቸዋል ቤዛ በትምህርቷ ገበዝ ተማሪ ስለነበረች እና መማር በጣም ስለምትወድ አይኖቿ ባያዩም ለመማር ከነበራት ፍቅር የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ትመዘገብ ነበር ሆኖም እራሷን በከፍተኛ መጠን መታመም እና የሚጥል ህመም ስለተጨመረባት የግድ ትምህርቷን ማቋረጥ እና ህክምና መከታተል ጀመረች ሆኖም ያዓለም ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ወደምታቀው የዐይን ህክምና ማእከል ትልካትና ሀኪሙ ወደሚኒሊክ ሆስፒታል ሪፈር ይፅፍላቸዋል ዳግማዊ ሚኒሊክም አይኖን ለመታደገ ጊዜው እዳለፈ እና መፍትሄው አይን የሚለግስ ሰው ከተገኘ አይኗ እደሚያይ ነገሯት ሆኖም ቤዛ ተስፋ ቆርጣ ስለነበር ደስተኛ አልነበረችም እናቷ ተስፋ ሰጥተዋት ወደቤታቸው ይመለሳሉ ከብዙ ቆይታ ቦኋላ ከ ዳግማዊ ሚኒሊክ ተደውሎላቸው ከውጭ ሀገር ለ ዓይን ህክምና ሀኪሞች ስለሐጡ የቤዛንም አይን እዲያዩት ጠዋት እዲመጡ ተነገራቸው ቀኑ የቅድስት ስላሴ ወራዊ ክብረ በዓል ስለነበር በእግዚአብሔር ሙሉ ተስፋ አደረጉና የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ለጋሽ ስለተገኘ ቀዶጥገና የቀኝ አይኖን በተሳካ ተከናወነ ለማየት የምትጓጓው ቤዛም የታሸገው አይኖ ሲከፈት የምትወዳትን እናቷን በቁስል አይኖ አይታ አለቀሰች ደስም አላቸው። ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ። ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ ያላችሁ በዚህ ኢሜል [email protected] መልእክታችሁን እና ስልካችሁን አስቀምጡልን / @comedianeshetu 🌐 Our other profiles: ▶ Facebook - / comedianeshe ▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese ⏩Other Related video ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር @Donkey Tube... ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ @comed... ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @comedianeshetu #a... #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu የጠፋው አይንዋ የበራላት እድለኛ! ያሳለፈችው እፁብ ድንቅ ነው#new #life #challenge #lifestyle #lovestory ~-~~-~~~-~~-~ Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school" • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!... ~-~~-~~~-~~-~