• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ скачать в хорошем качестве

የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ 10 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ

የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት መበላት ፍቱን ዘላቂ መፍትሔ አራት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎችን አብረን እንለማመድ የዳሌ ስፖርት | የዳሌ እና የብሽሽት ህመም መፍትሄ የሚሆን የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴ ፣ የዳሌ መገጣጠምያ ህመም በዚህ ስፖርት መፍትሔ ማግኘት ይችላል ። የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት ፈሳሽ መቀነስ የዳሌ መገጣጠምያ ህመም በምንራመድበት ወይም በምንቀምጥበት ግዜ ህመም ያስከትላል ። በዚህ ቪድዮ የቀረበው ስፖርት ዳሌ አካባቢ ያሉትን የሰውነት ክፍሎች በማፈታታት ፍቱን መፍትሔ ይሰጣል ። የዳሌ አጥንት ራስ መበስበስ (AVN- AVascular Necrosis) *** የዳሌ አጥንት ራስ (femoral head) መበስበስ (death) አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ከምናያቸው የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል:: ስለምንነቱ: መንስኤው: እና ምልክቶቹ በዚህ ፅሁፍ እናያለን:: ምንነቱ? ** አጥንት ህይወት ያለዉ የሰዉነታችን ክፍል ሲሆን በህይወት ለመቆየት ጤነኛ የደም ዝውውር ያስፈልገዋል። ለዚህም ወደ ዳሌ አጥንት አናት (ራስ) የሚሄዱት የደም ስሮች በዳሌ አጥንት አንገት አከባቢ ይገኛሉ። ይህም ቦታ ስብራት ወይም አደጋ በሚደርስበት ጊዜ አጠገቡ ላይ ያሉ የደም ስሮች በመጉዳት ወደ ዳሌ ራስ የሚደረሰዉን የደም ዝውውር በመዝጋት መሞት ይጀምራል። ይህም የዳሌ ራስ መበስበስ ተብሎ ይጠራል። መንስኤው ** ማንኛዉም ወደ ዳሌ አጥንት ደም እንዳይደርስ የሚያደርግ አደጋ በሙሉ የዳሌ ራስ መበስበስን ሊያስከትል ይችላል። በሀገራችን በብዛት ከሚታዩ ምክንያቶች መካከል ፡- የዳሌ ራስ የደም ዝውውር ላይ በቀጥታ ጉዳት ሲደርስበት። የዳሌ አካባቢ ስብራት ወይም ኳስ የሚመስለዉ የዳሌ ራስ ከማቀፊያው በሚወልቅበት ጊዜ የደም ዝውውር ሊስተጓጐል ይችላል። ከአደጋ በኋላም የዳሌ ራስ መበስበስ እስኪከሰት ድረስ ረዘም ያሉ ወራቶች ሊያልፉ ይችላሉ። አንዳንድ ህክምናዎችን ተከትሎ ሊከሰትም ይችላል፤ ለምሳሌ፡- ስቴሮይድ፣ የካንሰር መድሃኒቶች፣ የጨረር ህክምና እና የእካል ንቅለ ተከላ ይገኙበታል። ሲጋራ ማጨስ የአልኮል መጠጥ ሱስ ኤች. አይ. ቪ. ሪህ የደም ካንሰር ይገኙበታል። ምልክቶቹ ** ቀዳሚዉ የዳሌ አጥንት ራስ መበስበስ ምልክት ህመም ነዉ። ህመሙም ብሽሽት አከባቢ፣ መቀመጫ ላይ ብሎም በታፋችን በፊትለፊት በኩል እና ጉልበት ላይ ሊሰማ ይችላል። ህመሙም በመራመድ ጊዜ ሊጨምር የሚችል ሲሆን በኋላም ወደ ማነከስ፣ የእግር እጥረት፣ የዳሌ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ መገደብ እና ሳይነቀሳቀሱ ረፍት ሆነ እንቅልፍ ሊነሳ ይችላል። ብሎም የለት ተለት እንቅስቃሴን አዳጋች በማድረግ የአልጋ ቁራኛ ሊያደርግ ይችላል። ብዙ ጊዜ በሁለቱም የዳሌ አጥንቶች የሚከሰት ቢሆንም ነገር ግን አደጋን ተከትሎ በሚመጣዉ የዳሌ ራስ መበስበስ አደጋዉ የደረሰበት ዳሌ ብቻ ላይ ሊከሰት ይችላል። #ህክምና #ህመም #ዶክተር #amharic #ethiopia

Comments
  • ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች |  አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪ 5 лет назад
    ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ቁርጥማት ምንድነው ?  ምልክቶቹስ?|NBC ጤና@NBCETHIOPIA 1 год назад
    ቁርጥማት ምንድነው ? ምልክቶቹስ?|NBC ጤና@NBCETHIOPIA
    Опубликовано: 1 год назад
  • Болит поясница? ВОТ, что нельзя делать! 2 месяца назад
    Болит поясница? ВОТ, что нельзя делать!
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች |  አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፩ 5 лет назад
    ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፩
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የሰውነት አጥንት ህመም መቆረጣጠም ከዳሌ እስከ ተረከዝ ውስጥ እግር  ድረስ ህመም ፈጣን መፍትሄ | #drhabeshainfo | #legcramp #VitaminD 1 год назад
    የሰውነት አጥንት ህመም መቆረጣጠም ከዳሌ እስከ ተረከዝ ውስጥ እግር ድረስ ህመም ፈጣን መፍትሄ | #drhabeshainfo | #legcramp #VitaminD
    Опубликовано: 1 год назад
  • የጉልበት ህመም ፣ የታፋ እና የባት ጡንቻ መጨምደድ በሽታ በቤት ውስጥ በአጭር ግዜ ፍቱን መፍትሔ የምትታገኙበት ሶስት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎች 2 месяца назад
    የጉልበት ህመም ፣ የታፋ እና የባት ጡንቻ መጨምደድ በሽታ በቤት ውስጥ በአጭር ግዜ ፍቱን መፍትሔ የምትታገኙበት ሶስት የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴዎች
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Мозгу не хватает кислорода. ВЯЛОСТЬ исчезнет | Метод для ленивых 1 день назад
    Мозгу не хватает кислорода. ВЯЛОСТЬ исчезнет | Метод для ленивых
    Опубликовано: 1 день назад
  • 5 практик уберут грыжу поясничного отдела! ЛФК при экструзии и протрузии 2 года назад
    5 практик уберут грыжу поясничного отдела! ЛФК при экструзии и протрузии
    Опубликовано: 2 года назад
  • የዲስክ መንሸራተት እስፖርት | በዲስክ በሽታ ምክንያት የሚከሰት የታችኛው የጀርባ ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ የፊዝዮቴራፒ ህክምና ዘዴ 11 месяцев назад
    የዲስክ መንሸራተት እስፖርት | በዲስክ በሽታ ምክንያት የሚከሰት የታችኛው የጀርባ ህመም በዘላቂነት መፍትሔ የሚሰጥ የፊዝዮቴራፒ ህክምና ዘዴ
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain 7 лет назад
    አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain
    Опубликовано: 7 лет назад
  • የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም (አርትራይተስ) ምንድን ነው ? ማሻሻል የሚቻለው እንዴት ነው? What is Arthritis & How Can You Prevent It? 1 год назад
    የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም (አርትራይተስ) ምንድን ነው ? ማሻሻል የሚቻለው እንዴት ነው? What is Arthritis & How Can You Prevent It?
    Опубликовано: 1 год назад
  • КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников 1 месяц назад
    КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የጎድን አጥንት እና የደረት ህመም መንስኤ እና በቤት ውስጥ በቀላሉ መፍትሔ የምታገኙበት ሁለት የህክምና ዘዴዎች 2 месяца назад
    የጎድን አጥንት እና የደረት ህመም መንስኤ እና በቤት ውስጥ በቀላሉ መፍትሔ የምታገኙበት ሁለት የህክምና ዘዴዎች
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ገንዘብ ላይ ሳይሆን ህይወት ላይ ነው የምሰራው! Ethiopia | EthioInfo. 6 лет назад
    ገንዘብ ላይ ሳይሆን ህይወት ላይ ነው የምሰራው! Ethiopia | EthioInfo.
    Опубликовано: 6 лет назад
  • Как ГРЫЖА исчезнет. БОЛЬ в спине и шее пройдет, ЕСЛИ… l ПОЛНОЕ РУКОВОДСТВО 2 года назад
    Как ГРЫЖА исчезнет. БОЛЬ в спине и шее пройдет, ЕСЛИ… l ПОЛНОЕ РУКОВОДСТВО
    Опубликовано: 2 года назад
  • ጤናዎ በቤትዎ-የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች 5 лет назад
    ጤናዎ በቤትዎ-የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የዳሌ አጥንት ስብራት እና ወሊድ በምጥ ወይስ በኦፕራሲዮን? /NEW LIFE 2 года назад
    የዳሌ አጥንት ስብራት እና ወሊድ በምጥ ወይስ በኦፕራሲዮን? /NEW LIFE
    Опубликовано: 2 года назад
  • በቤት ውስጥ የሚሰሉ ቀላል የቦርጭ ማጥሬ ዘዴዎች 5 лет назад
    በቤት ውስጥ የሚሰሉ ቀላል የቦርጭ ማጥሬ ዘዴዎች
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Стопы незаметно ведут вас к ИНВАЛИДНОСТИ, но вы этого даже НЕ ЗАМЕЧАЕТЕ 1 день назад
    Стопы незаметно ведут вас к ИНВАЛИДНОСТИ, но вы этого даже НЕ ЗАМЕЧАЕТЕ
    Опубликовано: 1 день назад
  • ረጅም ጊዜ የሚቆይ የዳሌ መገጣጠሚያ ህመም 1 год назад
    ረጅም ጊዜ የሚቆይ የዳሌ መገጣጠሚያ ህመም
    Опубликовано: 1 год назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5