У нас вы можете посмотреть бесплатно ክፍል 3 | አሜሪካ 5 ልጆቻቼን እራሴ በማመርተው ቅባት ነው ማስተዳድረው | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Part 2 • ክፍል 2 | እኔ ከመጀመሪያ 8 ልጅ ነው ምፈልገው | #homes... ሙሉ እና አዶናይ ይባላሉ። ሙሉና አዶናይ የአሜሪካንን ሲስተም እኛ ሃበሾች በማንደፍረው እና በማናስበው መልኩ አየኖሩት ነው። ከሁሉም በላይ አምስቱንም ልጆች ሆስፒታል ሳይሆን በሙሉ ጤንነት ከቤቷ መውለድዋ እጅግ የሚያስገርም ነው። ብዙዎች የተሻለ የትምህት እድል ይገኝበታል ተብሎ በሚታመንበት በአሜሪካን ሃገር ሙሉ እና አዶናይ ግን አምስቱንም ልጆቻቸውን በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በልዩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር እና ፈሪሃ እግዚአብሔርን በማስተማር ልዩ ክህሎታቸው አጋርተውናል። ሙሉ ቪዲዮውን በመመልከት ልምድ ይቅሰሙ፣ ሓሳብዎንም በኮሜንት ሴክሽን ላይ ይግለፁ። ለበለጠ መረጃ ሙሉን በዚህ email ማግኘት ይችላሉ: Muluthemom@gmail.com. Instagram: Mulu the mom www.muluthemom.com Youtube: muluthemom / @muluthemom ሙሉ እና አዶናይን ጊዜያቸውን ሰጥተው ልምዳቸውን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን።