• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ скачать в хорошем качестве

የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ 7 часов назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጌታችን ዳግም ምጽዓት እና ምልክቶቹ

#ደብረዘይት #የዓብይጾም #ጾመሕርቅል #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #መንፈሳዊ_ትምህርት #DebreZeyit #Lent #EthiopianOrthodox #Tewahedo #MountOfOlives #SpiritualJourney ትርጉሙ፦ ደበረ ዘይት ትርጉሙ የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ ተራራ ማለት ነው። ወይም «ደብር» ማለት «ተራራ» ማለት ሲሆን «ዘይት» ማለት ደግሞ «ወይራ» ማለት ነው። በተገናኝ «ደብረ ዘይት» ማለት የወይራ ዛፍ የሞላበት፣ የበዛበት፣ የይወራ ተራራ ማለት ይሆናል። ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ የሚገኝ ቦታ የሚገኝ ተራራ ሲሆን በመካከል የቄድሮን ሸለቆ ብቻ ነው ያለው። ከግርጌው ጌቴ ሴማኒ የተባለው የአትክልት ስፍራ ይገኛል። የጸሎተ ሐሙስ ማታ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተያዘበትና በኋላም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሥጋዋ ያረፈበት ወይም የድንግል መካነ መቃብር በዚህ ተራራ ግርጌ ይገኛል። ቤተ ፋጌ እና ቢታንያ በኮረብታው ጫፍ እና በምስራቅ ዳገታ ላይ ይገኛሉ። ይህ ተራራ በመፅሐፍ ቅዱስ የሚገኙ ብዙ ድርጊቶች የተደረጉበት ቦታ ነው። ጌታችን ስለ ቤተ መቅደሱ መፍረስ፣ ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ ዳግም ምጽአት በዚህ ተራራ ላይ በትንቢት መልክ ተናገረ (ማቴ.24፥3)። በዚሁ ተራራ ላይ ወደ ሰማይ ዐረገ (ሉቃ. 24፥50)። በዚሁ ተራራ ላይ ቀን በከታማና በገጠር ሲያስተምር ውሎ ሌሊት የሚያድርበት የኤሌዎን ዋሻ ይገኛል። በኋለኛው ምጽ አቱ በዚሁ ቦታ እንደሚገለጥ ትንቢት ተነግሯል።(ዘካ. 14፥3–5)። ስያሜው፦ የዓቢይ ጾም እኩሌታ ላይ ያለው ሰንበት በዚህ ተራራ ተጠርቷል። ይህንን ዕለት የቤተ ክርስቲያናችን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ የዳግም ምጽአት አድርጎ መዝሙሩን ጽፏል። በዚህ ተራራ ላይ «እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት» (ማቴ.24፥3)። ተብሎ እንደተጻፈው ለደቀ መዛሙርቱ የደግም ምጻቱን፣ የዓለምን ፈጻሜ፣ የትንሣኤ ሙታንን፣ ትምህርት በሰፊው ስላስተማረ በዓሉ በተራራው ስም ተሰይሟል። የደቀ መዛሙርቱ ጥያቄ ከዕለታት አንድ ቀን ደቀ መዛሙርቱ የቤተ መቅደሱን ሥነ ሕንፃ በትኩረት እያንዳንዱን ነገር በመመልከት አደነቁ። ጧት በጸሎት ጊዜ ጸሎታቸውን አድረሰው ሲጨርሱ የጧት ፀሐይ አርፎበት ያሸበረቀውን ቤተ መቅደስ ውበቱን አስተውለው ምን ጥበበኛ እንዳሠራው እየተነጋገሩ ጌታችንንም አብሮ እንዲያደንቅ ሲጠብቁ አስደንጋጭ ነገር ተናጋረ። ያ የሚያደንቁት ቤተ መቅደሱ እንደሚፈርስ፤ አያይዞም ከሞት በኋላ ተነሥቶ እንደሚያረግና ነገር ግን ዓለምን ለማሳለፍ ዳግም እንደሚመጣ ወደፊት የሚሆኑ ሚሥጢራትን እና በቤተ መቅደሱና በሕዝቡ ላይ ሊደርስ ያለውን በትነሹ ጥቆመቸው። ይህም ነገር እረፍት ነሳቸውና ወደ ደብረ ዘይት ከተሻገሩ በኋላ በሰፊው እንዲገልጽላቸው ጠየቁት። ጥያቄውም «እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙorthodox ensuedሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት» (ማቴ.24፥3) የሚል ነው። በዚህ የጥያቄያቸው ክፍል እንደምናየው ጥያቄያቸው ዕለትና ምልክት ነው። ወይም «መቼ» እና «ምን» የሚል ነው። የቤተ መቅደሱ መፍረስ መቼ ይሆናል? የዓለም መጨረሻና የመምጣትህስ ምልክቱ ምንድን ነው? ጌታችንም በቀኙ ያቁመንና ወደ ግራም ወደ ቀኝም ሳይል በጥያቄያቸው ላይ ብቻ አተኩሮ ሰፊ መልስ ሰጥቷቸዋል። መቼ ይሆናል ላሉት የመጀመሪያው ጥያቄ «ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም [ሰውም] ቢሆን የሚያውቅ የለም» (ማቴ.24፥.36)። ሲል አጭር መልስ ሲሰጥ።ስለ ሁለተኛው ጥያቄ ስለ ምልክት ጉዳይ ግን መሸከም እስኪያቅታቸው ድረስ አስተምሯቸዋል። በመልሱም ውስጥ ማስጠንቀቂያዎች፣ ምክሮች፣ ማጽናኛዎችና ምሳሌዎች በብዛት ቀርበዋል በተደጋጋሚ ተወስተዋል። Welcome to our Ethiopian Orthodox Tewahedo Channel. This channel is dedicated to the teachings, mezmur, sermons, and spiritual life of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. We share Orthodox mezmur, sibket, Kidase, fasting teachings, saints history, and Bible study in Amharic and English. Our mission is to spread the true Orthodox Tewahedo faith and strengthen spiritual life through prayer, teaching, and holy tradition. On this channel you will find: • Orthodox mezmur (old and new) • የኦርቶዶክስ ስብከት • Kidase and spiritual teaching • መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት • Saints history (ቅዱሳን ታሪክ) • Fasting and prayer teachings Subscribe and join us to grow in faith and spiritual life. #EthiopianOrthodox #Tewahedo #EOTC #OrthodoxMezmur #Kidase #MahibereKidusan #OrthodoxSibket #EthiopianChurch #AmharicMezmur #TewahedoFaith #OrthodoxPrayer #Ethiopia #EthiopianOrthodox #EOTC #Tewahedo #OrthodoxTewahedo #EthiopianChurch #OrthodoxMezmur #AmharicMezmur #OrthodoxSermon #OrthodoxSibket #Kidase #OrthodoxPrayer #TewahedoFaith #MahibereKidusan #EthiopianMezmur #OrthodoxTeaching #BibleStudyAmharic #EthiopianSaints #ጾም #ቅዳሴ #ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox #EOTC #Tewahedo #OrthodoxTewahedo #OrthodoxChristianity #EasternOrthodox #EthiopianChurch #OrthodoxFaith #OrthodoxMezmur #AmharicMezmur #OrthodoxSibket #OrthodoxSermon #Kidase #DivineLiturgy #MahibereKidusan #OrthodoxPrayer #OrthodoxFasting #EthiopianSaints #HabeshaOrthodox #TewahedoFaith #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስመዝሙር #የኦርቶዶክስስብከት #ቅዳሴ #ጾም #ጸሎት #መንፈሳዊትምህርት #ማህበረቅዱሳን #የቅዱሳንታሪክ

Comments
  • በዐብይ ጾም የሚታሰቡ ቅዱሳን የአባ ዞሲማስ እና ቅድስት ማሪያም ግብጻዊት አስደናቂ ታሪክ 2 дня назад
    በዐብይ ጾም የሚታሰቡ ቅዱሳን የአባ ዞሲማስ እና ቅድስት ማሪያም ግብጻዊት አስደናቂ ታሪክ
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የንጉስ ሰሎሞን ጥበብ | ምሳሌ 19 እና 20 | King Solomon Wisdom | Proverbs 19-20 3 дня назад
    የንጉስ ሰሎሞን ጥበብ | ምሳሌ 19 እና 20 | King Solomon Wisdom | Proverbs 19-20
    Опубликовано: 3 дня назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 11, 2026 8 часов назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 11, 2026
    Опубликовано: 8 часов назад
  • እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye 3 месяца назад
    እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • መምህር ተስፋየ ስለ አባ ገብረ ኪዳን የተናገረው 22 часа назад
    መምህር ተስፋየ ስለ አባ ገብረ ኪዳን የተናገረው
    Опубликовано: 22 часа назад
  • ሎዛ ሚዲያ Трансляция закончилась 13 часов назад
    ሎዛ ሚዲያ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 13 часов назад
  • የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በጦርነቱ ላይ አፋጠጡኝ #benjaminkassie 8 часов назад
    የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በጦርነቱ ላይ አፋጠጡኝ #benjaminkassie
    Опубликовано: 8 часов назад
  • ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር  | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት 1 день назад
    ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት
    Опубликовано: 1 день назад
  • የዐብይ ጾም 4ኛ ሳምንት መጻጉ ምን ለየት ያደርገዋል?ምን ማለት ነው? 7 дней назад
    የዐብይ ጾም 4ኛ ሳምንት መጻጉ ምን ለየት ያደርገዋል?ምን ማለት ነው?
    Опубликовано: 7 дней назад
  • 🚨 የኢራን 9 ‘መራራ’ መስፈርቶች እና የጦሩ ማስጠንቀቂያ፤ ሰላም ወይስ የታላቁ ጦርነት መነሻ? ⚠️ 1 день назад
    🚨 የኢራን 9 ‘መራራ’ መስፈርቶች እና የጦሩ ማስጠንቀቂያ፤ ሰላም ወይስ የታላቁ ጦርነት መነሻ? ⚠️
    Опубликовано: 1 день назад
  • NEWS 120326 በደብረ ማርቆስ ከተማ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ የመንግስት ባለስልጣኑ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፣ መንግሥት በነዳጅ ላይ እርምጃ ሊውስድ ነው፣ 12 часов назад
    NEWS 120326 በደብረ ማርቆስ ከተማ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ የመንግስት ባለስልጣኑ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፣ መንግሥት በነዳጅ ላይ እርምጃ ሊውስድ ነው፣
    Опубликовано: 12 часов назад
  • ህይወታችሁን የሚቀይር የንጉሥ ሰሎሞን ምክር! | መፅሐፈ ሲራክ 19-20 | Wisdom of Solomon 11 дней назад
    ህይወታችሁን የሚቀይር የንጉሥ ሰሎሞን ምክር! | መፅሐፈ ሲራክ 19-20 | Wisdom of Solomon
    Опубликовано: 11 дней назад
  • 🔴LIVE #ዐቢይ_ጾም #ጸሎተ_ኪዳን ‼️👉#ቀጥታ_ከቅዱስ_ዮሐንስ
    🔴LIVE #ዐቢይ_ጾም #ጸሎተ_ኪዳን ‼️👉#ቀጥታ_ከቅዱስ_ዮሐንስ
    Опубликовано:
  • የድል ሰነድ|| ስብከት|| sermon|| ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም||  Dr Abraham T/mariyam#tibebuworkeye 11 месяцев назад
    የድል ሰነድ|| ስብከት|| sermon|| ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም|| Dr Abraham T/mariyam#tibebuworkeye
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • የሰለሞን ጥበብ፡ የስኬት ቁልፍ እና የአስተዋይነት መንገድ | King Solomon WisdomKing and Success Principles (Amharic Audio 13 дней назад
    የሰለሞን ጥበብ፡ የስኬት ቁልፍ እና የአስተዋይነት መንገድ | King Solomon WisdomKing and Success Principles (Amharic Audio
    Опубликовано: 13 дней назад
  • ⭕️Live #የመምህር ዘላለም አቀባበል 👉መጋቢት 3 👉ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔዓለም || Mr zelalem Bole Medhanialem  EOTC Mar 11 Трансляция закончилась 20 часов назад
    ⭕️Live #የመምህር ዘላለም አቀባበል 👉መጋቢት 3 👉ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔዓለም || Mr zelalem Bole Medhanialem  EOTC Mar 11
    Опубликовано: Трансляция закончилась 20 часов назад
  • የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት 2 недели назад
    የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ሰበር: የመምህር ዘላለም ወንድሙ ህይወት ታሪክ በመስቀል አደባባይ ህዝቡን እንባ አራጨ 14 часов назад
    ሰበር: የመምህር ዘላለም ወንድሙ ህይወት ታሪክ በመስቀል አደባባይ ህዝቡን እንባ አራጨ
    Опубликовано: 14 часов назад
  • #live_ቀጥታ  #ዮኃንስ_ወልደ_ነጎድጓድ_መጋቢት_4  #ኪዳን_ሰዓታት_ማህሌት | the covenant of the Lord and  #orthodox_mezmur
    #live_ቀጥታ #ዮኃንስ_ወልደ_ነጎድጓድ_መጋቢት_4 #ኪዳን_ሰዓታት_ማህሌት | the covenant of the Lord and #orthodox_mezmur
    Опубликовано:
  • ልቤ በእግዚአብሔር ፀና|| ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ|| Pastor Mesfin Mulugeta|| PCGIC|| #tibebuworkeye 7 месяцев назад
    ልቤ በእግዚአብሔር ፀና|| ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ|| Pastor Mesfin Mulugeta|| PCGIC|| #tibebuworkeye
    Опубликовано: 7 месяцев назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5