У нас вы можете посмотреть бесплатно መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51-100 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 51-100 Full bible part 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
♥♥♥ like share አድርጉልን♥♥♥ like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ። #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube #አስተያየታችሁን_ጻፉልኝ #መዝሙረ_ዳዊት #Amharic_Bible መዝሙረ ዳዊት ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ መጽሐፍ ነው፡፡ በውስጡ ለየጊዜው ሁሉ ወይም ለተለያየ ወቅት የሚሆን ጸሎት የያዘ ነው፡፡ ይህም ለሐዘንና ለደስታ ፣ ለመልካምም ሆነ ለክፉ ፣ የአንድ ሰው ሁኔታ ማንኛውም ቢሆን የሚያመሰግንበት ወይም የሚተክዝበት ተስማሚ መዝሙር ወይም ጸሎት ይገኛል፡፡ በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በመንፈስ ሊወያይ ፣ ኅብረት ሊያደርግና ሊያድግ ይችላል(2 ጴጥ 3፡ 18)፡፡ ቀደም ሲል ክፍል አንድ መዝሙረ ዳዊት 1÷50 ያቀረብኩላቹ ሲሆን በመቀጠል የክፍል አንድ ቀጣይ ከፍል ከ51-100 ያለውን የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል በዚህ ቪዲዮ ይዤላቹ ቀርባለው ይሄን ግሩም የመጅሀፍ ቅዱስ ክፍል ሰምታቹ ስትጨርሱ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን። ቀጣዩን የመዝሙር የመጨረሻውን ክፍል ከታች ሊንኩን አስቀምጥላችሀለው እንድትሰሙት እቃብዛችሀለው። SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere: / @ethiodawittube ethio dawit tube #SUBSCRIBE / @ethiodawittube #መዝሙረ_ዳዊት_ምዕራፍ_1-50 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bib... #መዝሙረ_ዳዊት_ምዕራፍ_101-150 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 101-150 Amharic Audio ... #መጽሐፈ_መክብብ • መጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Mets... #መጽሃፈ_እያሱ ወልደ ነዌ • መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ Amharic Audio Bible -... #መጽሃፈ_ሳሙኤል ቀዳማዊ • መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - ... #መጽሃፈ_ሳሙኤል ካልዕ • መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ Amharic Audio Bible - M... #ትንቢተ_ዳንኤል Amharic Audio Bible • ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢተ ዳንኤል Amharic ... #መዝሙረ_ዳዊት ምዕራፍ 1-50 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bib... #መጽሃፈ_ኢዮብ • ♥መጽሃፈ ኢዮብ Amharic Audio Bible - Met... #መጽሐፈ_ምሳሌ • ♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Mets... #Tewodros_Yosef #Maryam_Fidel_Nat_Nu_Temaru #Tewahido