У нас вы можете посмотреть бесплатно መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 101-150 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 101-150 Full bible или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
♥♥♥ like ከወደዱት አድርጉልን♥♥♥ like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ። #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube የአማርኛ መዝሙረ ዳዊት Amharic Audio Bible መዝሙረ ዳዊት ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለግል ጸሎት እጅግ የተወደደ መጽሐፍ ነው፡፡ በውስጡ ለየጊዜው ሁሉ ወይም ለተለያየ ወቅት የሚሆን ጸሎት የያዘ ነው፡፡ ይህም ለሐዘንና ለደስታ ፣ ለመልካምም ሆነ ለክፉ ፣ የአንድ ሰው ሁኔታ ማንኛውም ቢሆን የሚያመሰግንበት ወይም የሚተክዝበት ተስማሚ መዝሙር ወይም ጸሎት ይገኛል፡፡ በዚህ መጽሐፍ እየተጠቀመ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በመንፈስ ሊወያይ ፣ ኅብረት ሊያደርግና ሊያድግ ይችላል(2 ጴጥ 3፡ 18)፡፡ በዚህ ቪዲዮ የመጨረሻውን ሶስተኛ ክፍል ግሩም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን መዝሙረ ዳዊት ከ100-150 ይዤላቹ የመጣሁ ሲሆን እስከመጨረሻው እንድታደምጡት በአክብሮት እጋብዛችሀለው ሰምተው ሲጨርሱ አስተያየት ሰብስክራይብ ማድረግ አይዘንጉ እናመሰግናለን። ethio dawit tube #SUBSCRIBE / @ethiodawittube #መዝሙረ_ዳዊት_ምዕራፍ_1-50 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bib... #መዝሙረ_ዳዊት_ምዕራፍ_51-100 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51-100 Amharic Audio B... ወንጌል #የሉቃስ_ወንጌል • የሉቃ ወንጌል Amharic Audio Bible - Lukas ... #የማቴዎስ_ወንጌል • የማቴዎስ ወንጌል Amharic Audio Bible - Mate... #የማርቆስ_ • የማርቆስ ወንጌል Amharic Audio Bible - Mark... መጽሐፈ መክብብ • መጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Mets... መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ • መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ Amharic Audio Bible -... መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ • መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - ... መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ • መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ Amharic Audio Bible - M... ትንቢተ ዳንኤል Amharic Audio Bible • ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢተ ዳንኤል Amharic ... መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bib... መጽሃፈ ኢዮብ • ♥መጽሃፈ ኢዮብ Amharic Audio Bible - Met... መጽሐፈ ምሳሌ • ♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Mets...