У нас вы можете посмотреть бесплатно DW Amharic የጥር 19 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
• የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ክርስቶፎር ላንዳው እና በአፍሪቃ የአሜሪካ ጦር ዕዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን በኢትዮጵያ አየር ኃይል የአቪዬሽን 90ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኙ። • ብሔራዊ ምርጫ ቤርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ባዘጋጀው የመራጮች እና የዕጩዎች ምዝገባ ሥርዓት ላይ "የዕጩዎች የኢ-ሜል አድራሻ አስገዳጅ መሆን እንደሌለበት በመታሙኑ በአማራጭ እንዲሞላ መደረጉን" ገለፀ። • በስደተኞች ላይ ከፍተኛ ስቅየት የታከለበት ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሰው ኤርትራዊ ዛሬ ኔዘርላንድስ ውስጥ በአይነቱ ልዩ ነው የተባለ ችሎት ላይ ሊቀርብ ነው