У нас вы можете посмотреть бесплатно Building Trust, Delivering Excellence | እምነትን እንገነባለን፣ የላቀ ጥራትን እናቀርባለን | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Temer Properties – Building Trust, Delivering Excellence At Temer Properties, we don’t just construct buildings, we create lasting value, honor our promises, and build with integrity. Our projects reflect quality, responsibility, and realism, ensuring every client experiences reliability and peace of mind. Why Temer Properties Stands Apart? A trusted and reputable developer with years of proven experience Premium quality construction that blends luxury with functionality Promises kept – from project timelines to final delivery Dedicated and hardworking team committed to excellence Transparent and realistic approach, tailored to client needs Strategically located properties designed to elevate lifestyle and investment potential Whether you’re looking for a home, investment, or commercial space in Addis Ababa, Temer Properties is your partner for quality, reliability, and long-term value. 🌐 Visit: www.temerproperties.com -------------------------------------------------------------------------------------------- ቴምር ፕሮፐርቲስ – እምነትን እንገነባለን፣ የላቀ ጥራትን እናቀርባለን እኛ! ህንፃዎችን ብቻ አንገነባም፤ ዘላቂ እሴትን እንፈጥራለን፣ ቃላችንን እናከብራለን እንዲሁም በታማኝነት እናስረክባለን። ፕሮጀክቶቻችን ጥራትን፣ ኃላፊነትን እና ተጨባጭነትን የሚያንፀባርቁ ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ ደንበኛ እምነትን እና እፎይታን ናረእጋግጣልን። ቴምር ፕሮፐርቲስ ለምን ይለያል? ለዓመታት በተረጋገጠ ልምድ የታመነ እና መልካም ስም ያለው አልሚ መሆኑ ቅንጦትን ከተግባራዊነት ጋር ያጣመረ ከፍተኛ ጥራት ያለው ግንባታ በማቅረቡ በቃል አክባሪንቱ – ከፕሮጀክት የጊዜ ገደቦች እስከ ማስረከብ ድረስ ቃሉን መጠበቁ ለላቀ ብቃት የተሰጠ ቁርጠኛ እና ታታሪ ቡድንን የስራው አካል ማድረጉ ለደንበኞች ፍላጎት ተብሎ የተዘጋጀ ግልፅ እና ተጨባጭ አቀራረብ መያዙ ብሎም በብዙ አስደናቂ ስራዎቹ እና በልብ አድራሽነቱ ይለያል! የኑሮ ደረጃን እና የኢንቨስትመንት አቅምን ለማሳደግ ታስበው የተገነቡ ሳይቶችን በተመረጡ ቦታዎች ላይ ያስረክባል። በአዲስ አበባ ውስጥ መኖሪያ ቤት፣ የኢንቨስትመንት ወይም የንግድ ቦታ የሚፈልጉ ከሆነ፣ ቴምር ፕሮፐርቲስ በጥራት፣ በአስተማማኝነት እና በረጅም ጊዜ አከፋፈል የቤት ባለቤት ያደርግዎታል። 📞 በዚህ ያግኙን: 6033 | +251 975 666 699 #TemerProperties #TrustedRealEstate #QualityConstruction #ReliableDeveloper #ApartmentForSaleInAddisAbaba #CommercialShopsInEthiopia Temer Properties – Create | Construct | Deliver