• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር скачать в хорошем качестве

ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር 3 месяца назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ'ወደ ማዶ' ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ | በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር

ቴምር ፕሮፐርቲስ “ወደ ማዶ” የተሰኘውን ቲያትር በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ኩራት ነው። ወደ ማዶ ቲያትር የመጀመሪያው በዉጪ ሃገር ለመጀመሪያ ጊዜ ለዕይታ የሚበቃ እንዲሁም ከ 30 በላይ ሃገሮች ላይ ለመታየት የተዘጋጀ ትልቅ ቲያትር ነው። ከብዙ ልምምድ በኋላ ለእይታ ዝግጁ የሆነው ቲያትሩ የሀጋራችንን መልካም ገጽታ በመላው አለም ያደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። ወደ ማዶ ቲያትር በቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ተጽፎ በ ሴማ አማኑኤል እና መሳይ አድማሱ ፕሮዱዩስ የተደረገ፣ በሀገራችን እውቅ እና አንጋፋ ተዋናዮች በሆኑት በ ሃረገወይን አሰፋ፣ ሸዋፈራው ደሳለኝ እና የኋላእሸት ዘሪሁን የተዋቀረ በ ዋካ ኢቨንትና ፕሮሞሺን ኤዘክዉቲቭ ፕሮዱሰርነት ለእይታ የሚበቃ ኮሜዲ ቲያትር ነው። በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዠጋጀው የሚዲያ መግለጫ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጲያ ህጻናት የልብ ህሙማን ማእከል ተወካዮች የተገኙ ሲሆን ከቲያትሩ ጋር አብሮ የመስራት ይፋዊ ስምምነት ፈጽመዋል። ቲያትሩ በሄደበት ሃገሮች በሙሉ የቲያትሩ ቡድን በመተባበር የገቢ ማሰባሰቢያ ፣ ስለ ማህበሩ የማስተዋወቅ እንዲሁም የማነቃቃት ስራዎች እንደሚኖሩ ተገልጽዋል። የኢትዮጲያ ህጻናት የልብ ህሙማን ማእከል እስካሁን በቆየባቸዉ አመታት የልብ ጤናን በተመለከተ ከፍተኛ ስራዎች እየሰራ እንደቆየ ይታወቃል ቴምር ፕሮፐርቲስም በዚሁ አጋጣሚ የዚህ መልካም ተግባር አባል በመሆናችን እድለኞች ነን። የቲያትሩ አዘጋጆች፣ ተዋናዮች እንዲሁም ፕሮዱሰሮች ስለ ቲያትሩ ጠቅለል ያለ መረጃ ሰጥተዋል። ቲያትሩ አስቂኝ ዘውግ ያለው እና በየትኛውም የአለም ክፍል ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጲያን ቢያዪት እራሳቸዉን ሊመለከቱበት የሚችሉበት ሊያወያይ የሚችል ቲያትር ነው ብለዋል። ጽሁፉ ከተጻፈ ቆየት ማለቱንንና አሁን ለማዉጣት የተመቸ ጊዜ ሆኖ እንዳገኙት በዚሁ በአዲስ አበባም ደመቅ ባለ ዝግጅት ለእያታ እንደሚበቃ ተገልጿል። የሽያጭ ክፍል ተወካያችን ኢክራም ጌታቸው እና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊያችን አክሊሉ አብራሃም ንግግር ያደረጉ ሲሆን ቲያትሩ ሀገራችንን በበጎ መልኩ የሚያስተዉቅ፣ አብሮነትን የሚያሳድግ እና የውጭ ግንኙነታችንን የሚያጠናክር በመሆኑ አጋጣሚው ድርጅታችንን እንደሚጠቅም በማመን የዚህ ታሪካዊ ሁነት አካል ለመሆን በቅተናል ብለዋል። አያይዘዉም ስላስረከብናቸው ውበትና ጥራታቸውን የጠበቁ ሳይቶች፣ አሁንም ከመቼውም በላቀ ፍጥነት በአራቱም የአዲስ አበባ አቅጣጫዎች እና ወሳኝ ቦታዎች ላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እና የመገበያያ ሱቆች እየሸጥን መሆናችንን አስረድተዋል። ቴምር ፕሮፐርቲስ ከወደ ማዶ ከሆኑ ይሄንን ታሪካዊ አጋጣሚ በመጠቀም የቤት ባለቤት ይሁኑ እንላለን። በቀኑ ተጋባዥ የጥበብ ሰዎች እና የሚዲያ አካላት የተገኙ ሲሆን ፤ የጥያቄና መልስ የፎቶ እና የሻይ ቡና መርሃግብሮች ሁነቱን ድምቀት ሰጥተውት አልፈዋል። Temer Properties Proudly Sponsors Historic "Wede Mado" Play as Premium Sponsor Temer Properties is honored to announce its role as the Premium Sponsor of the groundbreaking theatrical production, "Wede Mado" the first ever Ethiopian play to be inaugurated outside the country, and expected to be seen within 30 or more countries marking a historic milestone in our theatrical legacy. After a long practice it finally came out and Temer properties will be by their side along the way. This captivating comedy play, written by Tewodros T/Aregay and produced by Sema Amanuel & Mesay Admasu, features an acclaimed cast of Haregewoin Assefa, Shewaferaw Desalegn, and Yehualaeshet Zerihun. Under the Executive Production of Waka Promotion and Event, Wede Mado represents a bold new chapter in Ethiopian performing arts. As part of its international run, fundraising events will also be organized for the “Ethiopian Children’s Center for Heart Disease,” adding a humanitarian mission to its artistic journey. An agreement of understanding was officially signed to support this noble cause during the launch. The producers and actors of the play shared insights about Wedermado. This comedy resonates with Ethiopians across the globe, as its themes are relatable no matter where they are. Though the play was written over a decade ago, the team believes now is the perfect time to bring it to the stage. The official press conference was held at the luxurious Sheraton Hotel with warmth, where Public Relation Manager Aklilu Abraham and Temer Sales representative Ekram Getachew shared insights on the company’s commitment to fostering culture and creativity. Ekram also explained about Temer Properties delivered and active sites. Ekram quotes “At Temer Properties, we take pride in offering high-quality, beautifully designed apartments and commercial shops in prime locations throughout Addis Ababa. Known for our fast delivery and strong construction, we ensure your investment is both secure and rewarding”. Don’t miss this opportunity to own a premium apartment or commercial shop and join the Temer family today. Be part of this historic opportunity to invest in Addis Ababa’s finest real estate with Temer! The press release event was attended by guest artists, media representatives, and other industry professionals. The program featured a lively Q&A session, refreshments, and a photo shoot, making it a vibrant and memorable occasion. At Temer Properties, we believe in celebrating heritage, empowering artists, and enriching society because true progress begins with passion and purpose. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver Don't forget to follow our Social Media Facebook -   / temerproperties   Telegram - https://t.me/temer_properties Also visit our website 🌍 https://temerproperties.com/ #temerproperties #Temerproperties #ቴምርሪልእስቴት #temerrealestate #temerwedemado ##EthiopianRealEstate #temerwedemado

Comments
  • በጎ አላማን በመያዝ አለምን የሚዞረው 3 месяца назад
    በጎ አላማን በመያዝ አለምን የሚዞረው "ወደ ማዶ" ትያትር ! | | በNBC እሁድ @NBCETHIOPIA
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ሳር ቤት ላይ በ5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ቅንጡ አፓርታማ Temer properties /Temer real estate discount price sarbet site 6 месяцев назад
    ሳር ቤት ላይ በ5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ቅንጡ አፓርታማ Temer properties /Temer real estate discount price sarbet site
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • በሚስቴም በእናቴም አልደራደርም| ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 2 месяца назад
    በሚስቴም በእናቴም አልደራደርም| ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ፀሎት | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ነብይ ዘነበ ግርማ |  Dr. Mamusha Fenta 2023 | Halwot Emmanuel United Church 2 года назад
    ፀሎት | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Dr. Mamusha Fenta 2023 | Halwot Emmanuel United Church
    Опубликовано: 2 года назад
  • Building Trust, Delivering Excellence | እምነትን እንገነባለን፣ የላቀ ጥራትን እናቀርባለን | #temerproperties 2 месяца назад
    Building Trust, Delivering Excellence | እምነትን እንገነባለን፣ የላቀ ጥራትን እናቀርባለን | #temerproperties
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ጥቂት ቁም ነገር እዚህ ይጨብጡ|important tips here for real estate investors| #temerproperties#temerrealestate 2 недели назад
    ጥቂት ቁም ነገር እዚህ ይጨብጡ|important tips here for real estate investors| #temerproperties#temerrealestate
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Крысы доедят Зеленского 12 часов назад
    Крысы доедят Зеленского
    Опубликовано: 12 часов назад
  • የቱጃሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ አስደናቂ ሕይወት @DawitDreams | belay sheferaw 1 год назад
    የቱጃሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ አስደናቂ ሕይወት @DawitDreams | belay sheferaw
    Опубликовано: 1 год назад
  • አነጋጋሪው 11ኛው ጉማ አዋርድ | 11th GUMMA award ceremony 3 дня назад
    አነጋጋሪው 11ኛው ጉማ አዋርድ | 11th GUMMA award ceremony
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ፒያሳ ላይ በ6.9 ሚልዮን ብር ሙሉ ክፍያ አፓርትመንት #temer real estate #temer property 5 месяцев назад
    ፒያሳ ላይ በ6.9 ሚልዮን ብር ሙሉ ክፍያ አፓርትመንት #temer real estate #temer property
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • ዘፍኜ አምልጫለሁ! የክፍለ ሀገር መንገድ ለ30 ደቂቃ አዘግቼ አውቃለሁ!   - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 5 месяцев назад
    ዘፍኜ አምልጫለሁ! የክፍለ ሀገር መንገድ ለ30 ደቂቃ አዘግቼ አውቃለሁ! - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • Всё о переезде в Камбоджу: визы, цены, плюсы и минусы 2 недели назад
    Всё о переезде в Камбоджу: визы, цены, плюсы и минусы
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Semi-Finished vs. Fully Finished Homes Which One Is Right for You? | በከፊል ወይስ በሙሉ የተጠናቀቀ የቱን ይመርጣሉ? 4 месяца назад
    Semi-Finished vs. Fully Finished Homes Which One Is Right for You? | በከፊል ወይስ በሙሉ የተጠናቀቀ የቱን ይመርጣሉ?
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • 2018 የመፍራት ———-‼️ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ 2018 ዓመተ ምህረት እንዲሳካልን‼️ 2 месяца назад
    2018 የመፍራት ———-‼️ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ 2018 ዓመተ ምህረት እንዲሳካልን‼️
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ፕሮጀክት ከመይ አለኹ ዝተማሓየሸ ዶክመንተሪ 7 дней назад
    ፕሮጀክት ከመይ አለኹ ዝተማሓየሸ ዶክመንተሪ
    Опубликовано: 7 дней назад
  • Генетик объяснил, почему Путин так боится за свою ДНК, от чего отказался Сталин, ИИ, ГМО 16 часов назад
    Генетик объяснил, почему Путин так боится за свою ДНК, от чего отказался Сталин, ИИ, ГМО
    Опубликовано: 16 часов назад
  • ታሪክ ተሰራ!!! የኢትዮጵያ ፀጉር አስተካካዮች እና ባለቤቶች ማህበር ተቋቋመ🇪🇹✂️ 8 дней назад
    ታሪክ ተሰራ!!! የኢትዮጵያ ፀጉር አስተካካዮች እና ባለቤቶች ማህበር ተቋቋመ🇪🇹✂️
    Опубликовано: 8 дней назад
  • ሌባ እንዳይሰርቀኝ  ስልኬን አፌ ውስጥ ከትቻለው  /አስገራሚ ገጠመኝ/..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 1 год назад
    ሌባ እንዳይሰርቀኝ ስልኬን አፌ ውስጥ ከትቻለው /አስገራሚ ገጠመኝ/..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    Опубликовано: 1 год назад
  • LLM и GPT - как работают большие языковые модели? Визуальное введение в трансформеры 1 год назад
    LLM и GPT - как работают большие языковые модели? Визуальное введение в трансформеры
    Опубликовано: 1 год назад
  • እውነተኛ አፍቃሪ መሆንክን አሳይተኸናል | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia 2 недели назад
    እውነተኛ አፍቃሪ መሆንክን አሳይተኸናል | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
    Опубликовано: 2 недели назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5