• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የየካቲት 6 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የየካቲት 6 ሥንክሳር 2 дня назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የየካቲት 6 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የየካቲት 6 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የየካቲት 6 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የየካቲት 6 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የየካቲት 6 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት 6 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ስድስት በዚች ቀን የዓለሙ ሁሉ መምህር የሆነ የሮሜ ሀገር ሊቀ ጳጳሳት የከበረ አባት አቡሊዲስ ሥጋው ከባሕርየወጣበት ነው ። ይህም የከበረ በእውቀቱም ፍጹም የሆነ ሰው ነው ከአባት አውክዮስም በኋላ ለሮም ሀገር ሊቀ ጳጳሳት ይሆን ዘንድ መንፈስቅዱስ መረጠው ይህም የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ከላድያኑ በተሾመባት በመጀመሪያ ዓመት ነው ሕዝቡንም ከአረማውያን ጠባይ የሚጠብቃቸው የሚያስተምራቸውና በክብር ባለቤት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት የሞያጸናቸው ሆነ በከሀዲውም ንጉሥ በከላድያኖስ ዘንድ ዜናው ተሰማ ይህንንም የከበረ አቡሊዲስን ይዞ በብዙ ግርፋትና ድብደባ አሠቃየው ማሠቃየቱንም በሰለቸ ጊዜ በእግሮቹ ውስጥ ታላቅ ደንጊያ አሥሮ ከጥልቅ ባሕር የካቲት አምስት ቀን አሰጠመው ። ማግሥትም ሲሆን የካቲት ስድስት በዛሬዋ ቀን የዚህ አባት ሥጋው በውኃ ላይ ተንሳፎ ተገኘ ደንጊያውም በእግሮቹ ውስጥ እንደታሠረ ነበር አንድ ምእመን ሰው ወስዶ በርሱ ዘንድ አኖረው በከበሩ ልብሶችም ገንዞ ሠወረው ። ወሬውም በሮሜ አገሮች ሁሉ ተሰማ ንጉሡም ሊአቃጥለው ፈልጎት ነበር ግን አላገኘውም ያ ሰው ሠውሮታልና ። ይህም የከበረ አባት ስለ ቀናች ሃይማኖት ብዙ ድርሳናትን ደርሶአል ከእርሳቸውም ስለ አካላዊ ቃል ሰው መሆንና ከኃጢአት በቀር በሥራው ሁሉ አንድ ባሕርይ ሰለ መሆኑ የደረሰው አለ ። ዳግመኛም እግዚአብሔር የሚወደውን ስለ መሥራት የደረሳቸው ተግሣጻትና ትምህርቶች አሉ ስለ ቤተ ክርስቲያንም ሕግ ሠላሳ ስምንት መመሪያዎችን ሠርቷል እሊህም በሁሉ አብያተ ክርስቲያን ይገኛሉ ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋርትኑር ለዘላለሙ አሜን ። ቅድስት አትናስያና ፫ቱ ሰማዕታት ልጆቿ በዚችም ዕለት የከበሩ አቡቂርና ዮሐንስ ሦስት ደናግልም ከእናታቸው ከአትናስያ ጋርበሰማዕትነት ሞቱ ። የእሊህም ስማቸው ቴዎድራ ትርጓሜው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሁለተኛዋ ቴዎፍና ትርጓሜውም የእግዚአብሔር ሃይማኖት ሦስተኛይቱም ቴዎዶክስያ ትርጓሜውም የእግዚአብሔር ምስጋና የእናታቸውም አትናስያ ትርጓሜው ሕይወት የሆነ ነው :: ይህም የከበረ አቡቂር ከታናሽነቱ በገድል ተጠምዶ የሚኖር መነኰስ ነው የከበረ ዮሐንስ ግን ከንጉሥ ሠራዊት ውስጥ ወታደር ነበር የእነርሱም ሀገራቸው እስክንድርያ ሲሆን የሚኖሩት በአንጾኪያ ነው በንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስም ፊት ቁመው ከእሊህ ደናግል ከእናታቸው ከአትናስያም ጋር በክብር ባለቤት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመኑ ። እርሱም ከወዴት እንደሆኑ ጠየቀ ከእስክንድርያ አገር እንደሆኑ በተረዳ ጊዜ ወደዚያ ይወስዷቸው ዘንድ አዘዘ ። ወደ እስክንድርያ በደረሱ ጊዜ በመኰንኑ ፊት ቁመው በክብር ባለቤት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመኑ መኰንኑም ጽኑዕ ሥቃይን አሠቃያቸው ማሠቃየትንም በደከመ ጊዜ ራሶቻቸውን በሰይፍ እንዲቆርጡ አዘዘ የከበረች አትናስያም ደናግል ልጆቿን በከበረ ስሙ ምስክር ሁነው ከሞቱ ለሰማያዊ ሙሽራ ክርስቶስ እነርሱ ሙሽሮቹ እንደሚሆኑ በማስረዳት ታጸናቸውና ታስታግሣቸው ነበር እንዲሁም የከበረ አቡቂር በከበረች ሐዋርያዊት ቴክላ ላይየደረሰውን መከራ ይገልጥላቸውና ያጸናቸው ነበር ። ወታደሮችም ለባለ ሰይፍ በማከታተል አንዲቱን ከአንዲቱ በኋላ የሚያቀርቡ ሆኑ ከዚያም እናታቸውን የከበሩ አቡቂርና ዮሐንስንም ቆረጡ መኰንኑም ሥጋቸውን ለአራዊትና ለአዕዋፍ ይጥሉ ዘንድ አዘዘ ምእመናንም ሥጋቸውን በሥውር ወሰዱ በክብርም ገነዙአቸው የመከራውም ዘመን እስቲያልፍ በሣጥን አድርገው ሠወሩአቸው ። ከዚህም በኋላ ቤተ ክርስቲያን ተሠርቶላቸው ሥጋቸውን በውስጧ አኖሩ ከእርሳቸውም ታላላቅ ድንቆች ተአምራቶች ተገለጡ ። በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ። ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት በዚችም ቀን ጌታን ሽቱ ለቀባችው ማርያም የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው ። ይችም ቅድስት አስቀድማ ኑሮዋን በዝሙት ያሳለፈች ኃጢአተኛ ነበረች ። እርሷም ጐልማሶችን ወደርሷ ትማርካቸው ዘንድ በየራሱ በሆነ ሽልማትና ጌጥ ትሸለም ነበር ። በአንዲትም ዕለት እንደ ልማድዋ ተሸልማ አጊጣ ሽቱም ተቀብታ ፊቷን በመስታዋት ተመለከተች የጉንጯ ቅላትና ደም ግባቷ የዓይኗም ወገግታና ጥራት ማማሩን አይታ እያደነቀች አንድ ሰዓት ያህል ቆየች ከዚህም በኋላ በጎ ኀሳብ በላይዋ መጣ ሞትንና የዚህን ዓለም ማለፍ አሰበች ። የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስም ኃጢአተኞችን እንደሚቀበልና ኃጢኣትንም እንደሚአስተሰርይ ሰምታ ገንዘቧን ወስዳ የአልባስጥሮስን ሽቱ ገዝታ በስምዖን ዘለምጽ ቤት ለምሳ ተቀምጦ ሳለ ወደ ጌታችን ሔደች ። ከእግሩ በታችም ሰግዳ ያንን ሽቱ ቀባችው እግሮቹን በዕንባዋ አጠበችውና በራስዋ ጠጉርወለወለችው ጌታችንም የፍቅርዋን ጽናት አይቶ ኃጢኣቷን በደሏን ተወላት የመንግሥት ወንጌልም በሚሰበክበት ይህን ያደረገችውን እንዲአስቡ አዘዘ ። በረከቷም ከእኛ ጋር ይኑርለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ። የካቲት ፮ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅድስት ማርያም እንተ ዕፍረት ፪.የዓለም ኁሉ መምሕር ቅዱስ አቡሊዲስ ብዙ መንፈሳዊ ድርሳናትን የደረሰ ሊቀ ዻዻስና ሰማዕት ፫.ቅዱሳን አቡቂርና ዮሐንስ ሰማዕታት ፬.ቅድስት አትናስያና ፫ቱ ሰማዕታት ልጆቿ ቴዎድራ: ቴዎፍናና ቴዎዶክስያ ወርኀዊ በዓላት ፩.ቅድስት ደብረ ቁስቁዋም ፪.አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን ፫.አባታችን ኖኅና እናታችን ሐይከል ፬.ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ ፭.ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ፮.ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ ፯.ቅድስት ሰሎሜ ፰.አባ አርከ ሥሉስ ፱.አባ ጽጌ ድንግል ፲.ቅድስት አርሴማ ድንግል ... አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም ። እርሷ ግን እግሬን ሽቱ ቀባች ። ስለዚህ እልሃለሁ: እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢኣቷ ተሰርዮላታል ። ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል ። እርስዋንም:- ኃጢኣትሽ ተሰርዮልሻል አላት ። ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው:- 'ኃጢኣትን እንኩዋ የሚያስተሰርይ ይህ ማነው' ይሉ ጀመር። ሴቲቱንም:- እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሒጂ አላት ። ሉቃ. 7÷46 ‪@yekidusantarik‬ ‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬ ‪@EfoyZeOrthodox‬

Comments
  • የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ 6 дней назад
    የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ
    Опубликовано: 6 дней назад
  • 🛑 ዋጋህን የሚጨምሩ 3 ወርቃማ ነገሮች - 3 Things That Increase Your Value— Aba Gebrekidan 🔥 1 день назад
    🛑 ዋጋህን የሚጨምሩ 3 ወርቃማ ነገሮች - 3 Things That Increase Your Value— Aba Gebrekidan 🔥
    Опубликовано: 1 день назад
  • የመልካም  አስተዳደርና የታላቅ ልማት አብነት የሚሆንና ሁሉ የተሟላለት ካቴድራል ቶታል ሥላሴ ይህንን ይመስላል ። እስከ መጨረሻው ተመልከቱት ታተርፉበታላችሁ 1 день назад
    የመልካም አስተዳደርና የታላቅ ልማት አብነት የሚሆንና ሁሉ የተሟላለት ካቴድራል ቶታል ሥላሴ ይህንን ይመስላል ። እስከ መጨረሻው ተመልከቱት ታተርፉበታላችሁ
    Опубликовано: 1 день назад
  • የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM 7 дней назад
    የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 7 дней назад
  • 👉ሰበር ዜና በጀርመንና አውሮፓ/ወቅታዊ መረጃዎች Трансляция закончилась 1 день назад
    👉ሰበር ዜና በጀርመንና አውሮፓ/ወቅታዊ መረጃዎች
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 день назад
  • 2 месяца назад
    "New Mezmur" 💒ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ💒(michael hamelmale work) ዘማሪ እዮብ መስፍን/ zemari eyob mesfin/
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የጥር 27 ሥንክሳር#ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው#ሄኖክ መቼ እንደተሰወረ ያውቃሉ#አባ ፅሕማ#ቢፋሞን #ሰራብዮን 10 дней назад
    የጥር 27 ሥንክሳር#ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው#ሄኖክ መቼ እንደተሰወረ ያውቃሉ#አባ ፅሕማ#ቢፋሞን #ሰራብዮን
    Опубликовано: 10 дней назад
  • დილის ლოცვა • Dilis locva 2 года назад
    დილის ლოცვა • Dilis locva
    Опубликовано: 2 года назад
  • МАТРОНА ПРЕДУПРЕДИЛА: Пасха 12 апреля 2026 изменит ВСЁ — тайна раскрыта через 80 лет 8 дней назад
    МАТРОНА ПРЕДУПРЕДИЛА: Пасха 12 апреля 2026 изменит ВСЁ — тайна раскрыта через 80 лет
    Опубликовано: 8 дней назад
  • የየካቲት 5 ሥንክሳር#የበግ ጠባቂው ዕብሎይ ገዳማዊ#አባ ብሶይ #ከሐጢአት እንዴት መመለስ ይቻላል? 3 дня назад
    የየካቲት 5 ሥንክሳር#የበግ ጠባቂው ዕብሎይ ገዳማዊ#አባ ብሶይ #ከሐጢአት እንዴት መመለስ ይቻላል?
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ​ሰበር ዜና: የካቲት 8/2018 | Ethiopia News Today, Sun, Feb/15 February 2026 2 часа назад
    ​ሰበር ዜና: የካቲት 8/2018 | Ethiopia News Today, Sun, Feb/15 February 2026
    Опубликовано: 2 часа назад
  • እፎይ እስላም ለመሆን ተወራረደ 2 часа назад
    እፎይ እስላም ለመሆን ተወራረደ
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የጥቅምት 29 ሥንክሳር#ልደተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ #ቅድስት  ፍቅርተ ክርስቶስ#ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ 3 месяца назад
    የጥቅምት 29 ሥንክሳር#ልደተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ #ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ#ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • የጥር 21 ሥንክሳር#አስተርዕዮ ማርያም #ፆታ መቀየር ይቻላል#ታውፋንያ #ቅድስት ኢላርያ#ንጉሥ ዘይኑን #የቅዱስ 2 недели назад
    የጥር 21 ሥንክሳር#አስተርዕዮ ማርያም #ፆታ መቀየር ይቻላል#ታውፋንያ #ቅድስት ኢላርያ#ንጉሥ ዘይኑን #የቅዱስ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 2 месяца назад
    ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ⭕️የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ⭕️በዴሴ ጢጣ ሚካኤል አስገራሚ የበዓል አከባበር .. 2 месяца назад
    ⭕️የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ⭕️በዴሴ ጢጣ ሚካኤል አስገራሚ የበዓል አከባበር ..
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Самая мощная молитвенная мантра с горы Афон — полное восстановление разума, тела и души |… 4 дня назад
    Самая мощная молитвенная мантра с горы Афон — полное восстановление разума, тела и души |…
    Опубликовано: 4 дня назад
  • Лучшие Христианские Песни  |  60 минут 8 дней назад
    Лучшие Христианские Песни | 60 минут
    Опубликовано: 8 дней назад
  • የጥር 20 ሥንክሳር#ቀሲስ አክሎግ  #ተአምር አድራጊው ካህን#አብሮኮሮስ  የዮሐንስ ደቀመዝሙር#አባ ኖሕ 2 недели назад
    የጥር 20 ሥንክሳር#ቀሲስ አክሎግ #ተአምር አድራጊው ካህን#አብሮኮሮስ የዮሐንስ ደቀመዝሙር#አባ ኖሕ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የየካቲት 1 ሥንክሳር#ጉባዔ ቁስጥንጥንያ #ልደታ ለማርያም#ንጉሥ ቴዎዶስዮስ#ተፍፃሜተ ሰማዕት#ሐናናእያቄም #ራጉኤል 7 дней назад
    የየካቲት 1 ሥንክሳር#ጉባዔ ቁስጥንጥንያ #ልደታ ለማርያም#ንጉሥ ቴዎዶስዮስ#ተፍፃሜተ ሰማዕት#ሐናናእያቄም #ራጉኤል
    Опубликовано: 7 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5