У нас вы можете посмотреть бесплатно 90% የመንጃ ፍቃድ ተፈታኞች የሚሳሳቱባቸው አሰቸጋሪ የስነ-ባህሪ ጥያቄዎች//Driving License Exam Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ የምትፈተኖቸው ጥያቄዎች እና ብዙ ተፈታኞችን ግራ የሚያጋቡ "የስነ-ባህሪ" (Driver's Behavior) ጥያቄዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ በፈተና ላይ የሚደጋገሙ ዋና ዋና ጥያቄዎች እያንዳንዱ መልስ ለምን ትክክለኛ እንደሆነ ዝርዝር ማብራሪያ በፈተና ወቅት ስህተት እንዳይሰሩ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ። ለሌሎች እንዲደርስ ደግሞ Share አድርጉት። ተጨማሪ የፈተና ጥያቄዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልን! #የመንጃፍቃድ #DrivingLicenseEthiopia #የመንገድትራፊክ #መንጃፍቃድፈተና #Ethiopia