У нас вы можете посмотреть бесплатно አልኮል መጠጥ እና አደንዛዥ እፅ ወስዶ ማሽከርከር ያለው ተፁኖ እና ጉዳት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የአልኮል መጠጥ እና አደንዛዥ እፅ ወስዶ ማሽከርከር ያለው ጉዳት እና የሚአመጣው ማህበራዊ ጫና በዚህ ቪዲዪ በዝርዝር እናያለን፦ የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ተፅዕኖ በአሽከርካሪነት ላይ - ሊታወቅ የሚገባው እውነታ! መጠጥ እና አደንዛዥ ዕፅ ወስዶ ማሽከርከር የሚያስከትለው አሰቃቂ አደጋ,የሂሊና ፀፀት አልኮል መጠጥ እና አደንዛዥ እፅ ወሰዶ ማሽከርከር የሚአደርሰው የህግ እና የጤና መዘዞች በዚህ ቪዲዮ መጠጥ እና አደንዛዥ ዕፅ ወስዶ ማሽከርከር በአሽከርካሪው ህይወት፣ በንብረት እና በሌሎች ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያስከትለውን አስከፊ ጉዳት በዝርዝር እንመለከታለን። አብዛኛው የትራፊክ አደጋ መንስኤ የሆነው ይህ ግድየለሽነት እንዴት ሊታረም እንደሚችልና ህጉ ምን እንደሚል ትምህርታዊ ትንታኔ አቅርቤአለሁ። በቪዲዮ የተካተቱ ዋና ዋና ጠቃሚ ሃሳቦች የአልኮል መጠጥ ጠጥቶ ማሽከርከር በአንጎል እና በዓምሮ የውሳኔ አሰጣጥ ለይ የሚአመጣው ተጽኖ። አደንዛዥ ዕፅ የእይታ እና የሰውነት እንቅስቃሴን እንዴት እንደሚያዛባ። በአሽከርካሪነት ሙያ ስነ-ምግባር መሰረት መጠጥ ወስዶ ማሽከርከር ያለው ቅጣት። እራስን እና ሌሎችን ከአደጋ ለመጠበቅ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች። ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦ ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ለማስተማር እና ግንዛቤ ለመፍጠር ነው። ሁልጊዜም በሃላፊነት ስሜት እና በጥንቃቄ በማሽከርከር የራስዎንና የሌሎችን ህይወት ይታደጉ። ሃሽታጎች (Hashtags): #Ethiopia #DrivingSafety #RoadSafety #NoDrunkDriving #EthiopianDrivers #ትራፊክአደጋ #አሽከርካሪ #ጤና መግለጫ / @mussiemenjafekad ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!