• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

#muaz скачать в хорошем качестве

#muaz 1 year ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#muaz
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: #muaz в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно #muaz или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон #muaz в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



#muaz

ኑር አል ሀዲ ረቢ ሶሊ አላ ኑረል ሃዲ ሩሃል ከውኒ ሙስጦፋ ሙሀመዲ ።።። ያንቱ ፍቅር ያንቱውማ መውደዲ ቤት ቀልሶ ይኖራል ከኔው ሆዲ ችሎ አይገልፀው የኔ ዜማየም መዲ አያስቀምጥ አያስቆም አያስኬዲ ሲሎ ስሙት ያንቱ ሙተየሙ ቢላሂ ኹዝ ቢየዲ ሙሃመዲ ።።።።።።። መልከ መልካም ለአጀብ የቆነጁ አይዘጋም ክፍት ነው ልብም ደጁ ስስት የለው ሲለግስ ሲሰጥ እጁ ያይናችን ኑር ያለማቱ ሹሙ፣ አደርጉቱኝ በጅዎ ካንቱ ማዲ ።። እንኳን እርሱ ሰፈርሁ እንኳ ጦይባው ልቤን ተብትቦ አሳስሮት በሙሀባው ለዚ እንጂ ነው በሽሽግ የማነባው ያይኔ ክሩ ፈሶ ቢያልቅ ላምባው፣ በልቤ ግን ይኖራል ሲጀደዲ ።።።። እያሰቦት ሲያለቅስ ያድራል እንጂ ከቶ መች እንቅልፍ ያውቅና ወዳጂ ሽታው ደርሷት ሚያውደው ጦይባ ደጂ ዛቱን ጥላ ሩሁም ናት ተሰዳጂ ኸይረል ኸልቂ በድረን ሙተመሙ ቢላሂ ኹዝ ቢየዲ ሙሀመዲ ።። ተከፋፍለው በጎሳ በነገዲ አንዱ ባንዱ ሲንጓጠጥ ሲታረዲ መጠው ኑሩ ፈንታችን ሙሐመዲ በኢማን ስር አዋሉት ሁሉን ባንዲ   ከናት በላይ አዝነው እየራሩ፣     ፍቅርን ዘሩ በሩህም በጀሰዲ ።።።።።።   ከሙላው ፊት በአዘል ተመራጩ    ሳይለያዩ ሚያስጠጉ ማያጋጩ     ተቅዋው በዝቶ እስካልታዬ በላጩ እሳቸው ዘንድ አንድ ነው ጥቁርም ነጩ     አይደፈርስ የሱ የፍቅር ምንጩ፣ አርጉን እጩ ሚጠጡ ካንቱ ሃውዲ ።።።።። ያ ሙንተሃ ሙራዲ/ ሙሀመዲ ያ ሻፊዓል ዒባዲ/ ሙሀመዲ ።።።።። ያሏህ ፀጋ ያደለኝ ሽልማቴ    አለኝ ብዬ ምኮራበት ወረቴ    ደስታ ሳቄ አፊያዬ መድሃኒቴ     ሚስጥሬ አንቱ መ ሸ ሸ ጊያ ቤቴ፣     ማይገመስ እንደ ጀውሃሩል ፈርዲ          ።።። ባጌጥ ባምር ባንቱው ነው ሙሀመዲ   ባዜም ብፅፍ ላንቱው ነው ሙሀመዲ   ወዳንቱው ነው ብዞርም ሙሀመዲ       ሸውቁ ጠንቶ ለጉድ ሲያማስነኝ ያላንቱማ ማን አለኝ ሙሐመዲ ።።።።። ወቅቱ ከብዶ ቢያስርበን ቢያሳርዘን ህመም ችግር ስቃዩም ቢከዛዘን ቀርቶ ሌላው ሱሙ እንኳን የመረዘን ሙሐመድ ስል ይለቃል ሁሉም ሃዘን ሃይባው ጠልፎ በሸውቁ የሚያስጉዘን ሚዛን ደክሟል ያንቱን ስም ለመመዘን ከቶ አንለቅም ዘይኑ አንቱን ይዘን፣ እንሞታለን እያልን ሙሐመዲ Dhaqne dhufnaa zamzama muhamedi jedhe badri dawwamaa muhammadi Zaynetti naa farramaa Muhammadi Inaa'iinko isiin bira argamaa wanta barbaade hundi muhammadi Fardiin yada as taa'ee muhamedi Nurri madinaan taa'ee muhammadi Asiti azaa nu kaa'ee Muhammadi Amrii jabaatu waan nurra kaa'ee ilaahi yaa samadi ።።።። በጠባዩ በሚያምረው ሃለት ለዛው ከም ወከም ነው ተማርኮ የተገዛው ጠማን ላሉ ከጁ ዙላል ሚያፈሰው አጣሁ ላለው ከንፋስ የሚደርሰው ላንቱ እንጂ ነው ፈንታዬ ትልቁ ሰው እንኳን ልጄን ሃያቴን የማወርሰው ።። ከቶ እንዴት ነው እዝነቱ የሙጅተባው ግመል ቢያለቅስ የሱ ሆድ የሚባባው ያሏህ ምርጡ የአርሳሎቹ አይነታው ሚስኪን ድሃው ጋር ነበር ስርፋ ቦታው አይጠገብ ወግ ለዛውም ጨዋታው ሂክማ ጥበብ ይፈልቃል ከዝምታው ትከሻው ላይ ኻተም የተመታው፣ ትጥቅ አስፈታው ሰልማንን ሰራው ጉዲ ።።።።። ድግስ ቀርቦ ለመጉረስ እንዳስጠጋው መርዝ አለብኝ አትብላኝ ያለው ስጋው ።መለክ ጂኑ ሊኸድም የሚንጋጋው በሰው ተመን የማይተመን ዋጋው ።ለሱ እኮ ነው ዛፍ ድንጋይ የተርጋጋው ወርቅ ልሁን ሲል ጎራው የሚያወጋው ግንስ የኡማው ጉዳይ እያሰጋው ስንቱን ሌሊት መሬት ላይ ወድቆ አነጋው አንቱን ወዶ በሸውቅ የተወጋው፣ ወድቋል ልቡ ፣ ምን እግሩ ቢራመዲ Yaa nabi maal cinqadhaa Muhamedi Dhibee koo sittimadha muhamedi Silas kullii gubadhaa muhamedi Ammah heddu gubaa dabaladhaa Foli isaani naafidi muhamedi Namni maqaa saa wamu Muhamedi Yoo maal ta'e hin qatamu Muhamedi(2) Zikriin isaa hin qufamu Muhamedi Maqaa zayne abaa mukaramu Bara baraan jayyidi mohamedi ።።።።። ።።።። የበድር ለት ሲያሰልፉ ሰይዲ ወጥቶ ቢያዩት ደረቱ የሰዋዲ ሰልፍ አስተካክል ብለው ሙሃመዲ ገፋ አረጉት በበትር የሱን ሆዲ አሳመሙኝ ብትገፉኝ በሱ ዘንግ መቸም ቂሷስ አለና ባንቱ ህግ ይፍቀዱልኝ እንዳረጉኝ ላድርግ ።።።። ንግግሩን የሰሙት ይህን ጉዲ ምንስ ሙላው ሶሃባ ቢናደዲ ዐዲል መሪው አይነታችን ሰይዲ ያረጉትን እንዲያደርግ በመፍቀዲ እንዳሳመምኩህ አሳም የኔን ሆዲ ብለው ሰጡት በትሩን ለሰዋዲ ላዩ ታቹ ታየም ተሰለለ፣ ኬትም የለ እንደኛው ሙሀመዲ ።።። ከዚያም ወዲያው ያዛቸውና አቅፎ የሱን ገላ ከገላቸው ለጥፎ እየሳመ ያን ጀሰድ ያንን ሆዲ ተንሰቅስቆ አለቀሰሎ ሰዋዲ ቢጠይቁት ከቶ ምን ነካህ ሲሉ ሶሀቢዩም ምላሹን እንዲህ አሉ በድር ሜዳ ድንገቱን ብገኝ ሞቼ መጨረሻው ስራዬ እንዲሆን ሽቼ በገላዬ ያንቱን ገላ ነክቼ ገላዬ እንኳን ነካ እንጂ ያንቱን ገላ ብሞት ግድም አይሰጥኝ ከዚ ኋላ ።።።። thak you so much for waching this vdio subscribe the chanal Watch "//ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC" on YouTube    • #muaz habib //ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ H...  

Comments
  • #MUAZ HABIB /ባህሪ/-ሶፋ//medh መድህ #ሙዓዝ ሀቢብ //bahri_sofa// NEW ETHIOPIAN MENZUMA 1 year ago
    #MUAZ HABIB /ባህሪ/-ሶፋ//medh መድህ #ሙዓዝ ሀቢብ //bahri_sofa// NEW ETHIOPIAN MENZUMA
    Опубликовано: 1 year ago
    2275562
  • كلو عشان محمد || مجموعة الصحوة للإنتاج الفني || مديح سوداني 3 years ago
    كلو عشان محمد || مجموعة الصحوة للإنتاج الفني || مديح سوداني
    Опубликовано: 3 years ago
    958768
  • ልብ የሚነካ  አስተማሪ ነሽዳ  ጃእፈር ኢብኑ አቡጣሊብ ሙሃመድ አወል ሳላህ 5 years ago
    ልብ የሚነካ አስተማሪ ነሽዳ ጃእፈር ኢብኑ አቡጣሊብ ሙሃመድ አወል ሳላህ
    Опубликовано: 5 years ago
    828846
  • #sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር  (Official music Video) #nasheed 1 year ago
    #sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር (Official music Video) #nasheed
    Опубликовано: 1 year ago
    5051934
  • ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib @ALFaruqTube 3 months ago
    ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib @ALFaruqTube
    Опубликовано: 3 months ago
    1790179
  • ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ 1 year ago
    ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
    Опубликовано: 1 year ago
    4617586
  • //ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ  በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabibofficial 1 year ago
    //ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele @MuazHabibofficial
    Опубликовано: 1 year ago
    9994576
  • Maher Zain & Harris J - Qalbi Fil Madinah | Official Music Video | قلبي في المدينة 2 months ago
    Maher Zain & Harris J - Qalbi Fil Madinah | Official Music Video | قلبي في المدينة
    Опубликовано: 2 months ago
    33660818
  • አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ //ሙስጠፋ ኑረይ  //MUAZ HABIB NEW NESHIDA /MUSTEFA NUREY //2024 1 year ago
    አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ //ሙስጠፋ ኑረይ //MUAZ HABIB NEW NESHIDA /MUSTEFA NUREY //2024
    Опубликовано: 1 year ago
    4683478
  • ሸምሲ ሪሳላ||አንዋር አልቡርዳ||Anwar Alburda||Shemsi Risala||New Menzuma 2025 @alfarukmultimediaproduction 2 weeks ago
    ሸምሲ ሪሳላ||አንዋር አልቡርዳ||Anwar Alburda||Shemsi Risala||New Menzuma 2025 @alfarukmultimediaproduction
    Опубликовано: 2 weeks ago
    111757

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5