У нас вы можете посмотреть бесплатно ምርጥ የኑሮ ዘይቤ፥ 1ጴጥ. 2፥4-10 በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን by Evangelist Yared Tilahun или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዓለማችን በኑሮ ዘይቤዎች ተጥለቅልቃለች። ሁሉ እኔን ምሰሉ፣ እኔን ተከተሉ ባይ ሆኗል። ሰዎች በአነቃቂ ንግግሮች ይመሠጣሉ፣ ለስኬት አስተማማኝ በተባሉ ሥነ-ልቦናዊ ንግግሮች ይማልላሉ። ወደ ጌታ ዘወር ስንል ግን ለዓለም ሞኝነት የሚመስል፣ በእግዚአብሄር ዘንድ ግን ምርጥ የሆነና የከበረ የኑሮ ዘይቤ ያሳየናል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ድረስ ይከታተሉ። ባሳለፉት ጊዜ ፈጽሞ አይጸጸቱም። ብቻ ላይክና ሼር ማድረግዎን፣ ምናልባትም ሰብስክራይብ ካላደረጉ ቀጣይ መልዕክቶች በቀጥታ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ። ምርጥ የኑሮ ዘይቤ፦ እነሆ!!!