У нас вы можете посмотреть бесплатно የባሕሪ ልህቀት |በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | By | Evangelist Yared Tilahun | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ የወንጌል መልዕክት በ2ጴጥሮስ ምዕራፍ 1፡1-11 ባለው ክፍል ላይ በመመሥረት የባሕሪ ለውጥና በተግባር የሚገለጥ የባሕሪ ልሕቀት የክርስትና እምነት ዋና ጉዳይ የሚያሳይ ነው። ይህ መልዕክት የተጠቀሰው የባሕሪ ልህቀት በራስ ጥረትና በሥጋ ጉልበት የሚመጣ ሳይሆን እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ በሠራልን ሥራና በጸጋ በሰጠን ሥጦታዎች ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ይህ መልዕክት በማጠቃለያው በተሰጠን ስጦታዎች ላይ ተመስርተን የክርስቶስን ባሕሪያት በመግለጥ ብንኖር የምናገኛቸውን የከበሩ ፍጻሜዎች ይተነትናል። በዚህ መልዕክት እግዚአብሔር የልብ ዐይኖትን እንደሚያበራና ሕይወትዎንና አካሄዶን ተመልክተው እንዲታደሱ እንደሚያግዞት እምነታችን ጽኑ ነው።