У нас вы можете посмотреть бесплатно "ሩጫዬን ጨርሻለሁ" የመምህር ዘላለም ወንድሙ የመጨረሻ መልእክት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ የተወዳጁና የብዙዎች መምህር የሆኑት የመምህር ዘላለም ወንድሙን የዜና እረፍት እና ያስተማሩትን ትምህርት ወደ እናንተ አድርሰናል። መምህሩ በቃለ እግዚአብሔር አገልግሎታቸው ብዙዎችን ወደ ንስሐ የመለሱ ትጉህ አገልጋይ ነበሩ። በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙ ነጥቦች፦ ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት (ስብከት) ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲደርስ ያድርጉ። ለወንድማችን ለመምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን። ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይስጥልን። #MemhirZelalem #ZelalemWendmu #EOTC #EthiopianOrthodox #ZenaEreft #Sibket #Tewahedo #Ethiopia #መምህርዘላለም #ስብከት #ዜናእረፍት