У нас вы можете посмотреть бесплатно አስደንጋጭ ዜና፡ የመምህር ዘላለም ወንድሙ የሞቱ ምክንያት ጋዜጣዊ መግለጫ እና የሀዘን መግለጫ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ዕለት ስለ ተወዳጁ መምህራችን መምህር ዘላለም ወንድሙ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ እና ሙሉ የሀዘን መግለጫውን ይዘንላችሁ ቀርበናል። መምህሩ ለቤተክርስቲያንና ለሀገር ያበረከቱት አገልግሎት ምንጊዜም ሲታወስ ይኖራል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚገኙ ነጥቦች፦ ይፋዊ የሀዘን መግለጫ ስለ ቀብሩ ስነ-ስርዓት የተሰጠ መግለጫ የመምህሩ ቤተሰቦች እና የቅርብ ሰዎች መልዕክት ይህን ቪዲዮ Like በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ያድርጉ። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #MemhirZelalem #ZelalemWendmu #EOTC #PressConference #OfficialStatement #Ethiopia #Mourning #ZenaEreft #OrthodoxSibket #መምህርዘላለም #ዜናእረፍት #ጋዜጣዊመግለጫ