У нас вы можете посмотреть бесплатно አልችልም ያለአንተ አልችልም / የፀሎት መዝሙር በሆሳዕና መዘምራን በሆሳዕና ኮንፈረንስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#hosanna #hosannaconference #Apostolicway #apostolic #መዝሙር አውቃለው እኔ ደካማ ነኝ አውቃለው ያላንተ አቅም የለኝ አውቃለው በራሴ ሀይል የለኝም አውቃለው ያላንተ ባዶ ነኝ ግን አንተ ስትይዘኝ እበረታለው ግን አንተ ስትነካኝ አቅም አገኛለው ግን አብረህኝ ካለህ ቀና እላለው ግን እጄን ከያዝከኝ እሻገራለው አልችልም ያለ አንተ አልችልም*3 ጉዞዬ ያለ አንተ አይሰምርም አይከናወንም ከባድ ነው መንገዱ ያለአንተ ማይገፋ አቀበት ነው መንፈስህ በእኔ ላይ ሲመጣልኝ ሁሉን እችላለው 1.ሰው በሀይሉ አይበረታም ኢየሱስ ካልረዳኸው እንደ ሸንበቆ ቶሎ ሚሰበር ደካማ ፍጥረት ነው እኔም በሰው እጅ እንዳለ ሸክላ ተሰባሪ እቃ ነኝ በመንፈስህ ግን ስትዳስሰኝ ባንተ ብርቱ ሰው ነኝ አልችልም... 2 ዛፍም ምን እንዲቆረጥ ስሩ እንዲደርቅ በውሃ ሽታ ዳግም እንዲለመልም የደረቀው ህይወት ተስፋ የተቆረጠበት በመንፈስህ ሽታ ባንተ ይለመልማል ይምጣ መንፈስህ ይውረድ በኔ ላይ ይምጣ እሳትህ ይንደድ በኔ ላይ የደረቀውን ህይወቴን ያለምልም አቅም ይሁነኝ ያበርታኝ ከድካም #apostolicchurchofethiopia #apostolicchurch #apostolic #apostolicsongs #apostolicchurchmezmursongs #apostolicmedianetwork #amen #አሜን #Choir #የጉራጌመዘምራን #apostolicsongs #church #song #songlyrics #መዝሙር #oneGod #onlyJesus #አንድአምላክ #newsong #አዲስመዝሙር Please don't forget to like,share and subscribe to our channel👇 🔔ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፦ / @apostolicw ✅እነዚህን የሆሳዕና ቪዲዮች በመመልከት እንባረክበት ------✅You may also like this videos-------- 👉እመን እንጂ አትፍራ የእግዚአብሔር ቃል በቢሾፕ ሞላ ቤዳሞ • እመን እንጂ አትፍራ //ኮንፈረንስ በሆሳዕና //የእግዚአብሔ... 👉እኔን ከእኔ አድነኝ የእግዚአብሔር ቃል በወንጌላዊ ሰሎሞን ከበደ • እኔን ከእኔ አድነኝ //ሆሳዕና ኮንፈረንስ //የእግዚአብሔር... 👉የሆሳዕና መግቢያ የእግር ጉዞ • እንኳን ለ53ኛው ዙር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሰበካ ኮንፈረንስ... 👉ዘማሪ ሳምሶን አደፍርስ በሆሳዕና ኮንፍራንስ ድንቅ አምልኮ / በመጀመሪያ ኢየሱስ • ዘማሪ ሳምሶን አደፍርስ በሆሳዕና ኮንፍራንስ ድንቅ አምልኮ ... ➡️➡️FOLLOW ME ⬅️⬅️⬅️⬅️ TIKTOK 👉 tiktok.com/@apoway TELEGRAM 👉https://t.me/apoway FACEBOOK 👉 / 458719336902205