У нас вы можете посмотреть бесплатно የፀሎት መዝሙር በሀዋሳ ቅ/ሰበካ በንዑስ ጥምር መዘምራን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ሀይቅዳር #ሀይቅዳርኮንፈረንስ #haykdarconference #conference #መዝሙር ፊትህ መጥቻለው አንተን ፈልጌ ዛሬ መጥቻለው ክብርህን ናፍቄ እንዳልመለስ በባዶ እኔን አስበኝ እንዳልመለስ በከንቱ አቤቱ ማረኝ ከብዙ ሸክም ጋር ወደአንተ መጥቼ ባዶ እንዳልመለስ ደጅህ ቆይቼ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እና አንፅተህ አቁመኝ ፊትህ እንደገና ያለገደብ ያለልክ መንፈስህ እንዲወርድ ሰማይ ተከፍቶ ክብርህን እንዳይ አዎ እኔን ማረኝ ደዊውም እንዲፈወስ እውሩም እንዲበራ ታላላቅ ተአምራት እንዲሰራ አዎ እኔን ማረኝ ማረኝ እያልኩህ ጥለህ አትሂድ ማረኝ እያልኩ ትተህ አትሂድ የሱሴ ስልህ ትተህ አትሂድ በህዝብህ መሀል አልፈህ እንድትሰራ ሰማይ እንዲከፈት ክብርህ እንዲያበራ አብዝቼ ጮሀለው እኔን ማረኝ ብዬ ቶሎ እንዲያገኘኝ ይቅርታህ ጌታዬ ያለገደብ ያለልክ መንፈስህ እንዲወርድ ሰማይ ተከፍቶ ክብርህን እንዳይ አዎ እኔን ማረኝ ደዌው እንዲፈወስ እውሩ እንዲበራ ታላላቅ ተዓምራት እንዲሰራ ከሀጥያቴ ብዛት ምህረትህ ይበልጣል ፍቅርህ ልዩ ነው በኔ ላይ በርትቷል ታምኜ ቆሜአለው በምህረትህ ዛሬ ትምረኛለህ አሜን አልጠራጠርም ሰማይን ምድርን የሞላህ አንተ ነህ እሩቅ አይደለህም ቅርብ ነህ የተሰወረ የለም በአንተ ፊት እኔንም አይተህኛል የኜ አባት ዛሬ በፊትህ ተንበርክኬ ዛሬ ከእግሮችህ ስር ወድቄ ዛሬ ምህረትህን እለምናለው ዛሬ ማረኝ እልሀለው ማረኝ እና አቤቱ አድምጠኝ ማረኝ እና ኢየሱሴ ባርከኝ ማረኝ እኛ እኔንም አስበኝ ምህረትህ በቶሎ ያግኘኝ #ሀዋሪያት #apostolicway #ሶሎ #apostolicchurch #apostoles #amen #habesha #choir #song #songs #songlyrics #songviral #songoftheday #newsong #newmusic #new #newvideo #gospelmusic #lyrics #lyricsvideo #lyricvideo #lyric #ethiopia #apostolicchurchofethiopia #apostolicchurchmezmursongs #apostolicchurchsongs #apostolicmedianetwork #apostolicmusic #ዋራ #conference #conference2023 #conferencefinals #festivals #festival #festivalmusic #mrbeast #pentecostal #chrstian #chrstianmusic #chrstiansongs #christianity #የእግዚአብሔርቃል #Godword Please don't forget to like,share and subscribe to our channel👇 🔔ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፦ / @apostolicw ✅እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው ------✅You may also like this videos-------- ☑️የአገልጋዮች ሴሚናር/ጉዞ ወንጌልን ይዞ 👉 • ጉዞ ወንጌልን ይዞ የአምልኮ ጊዜ በዋራ ኮንፍራንስ 👉 • የዋራ ድንቅ አምልኮዎች ስብስብ ➡️የአባቶች አመታዊ ጉባኤ /የአባቶች ሙሉ ኳየር 👉 • የአባቶች አመታዊ ጉባኤ /የአባቶች ሙሉ ኳየር ➡️➡️➡️➡️FOLLOW ME ⬅️⬅️⬅️⬅️ TIKTOK 👉 tiktok.com/@apoway