У нас вы можете посмотреть бесплатно ሕፃኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ | እናቱ ቅድስት እየሉጣ – ልብ የሚነካ ታሪክ | “እኔ ክርስቲያን ነኝ!” | የሕፃኑ ሰማዕት የቅዱስ ቂርቆስ ታሪክ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጥር 15 በቅድስት ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሕፃኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ እና የእናቱ ቅድስት እየሉጣ የዕረፍት በዓል ታሪክ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በዝርዝር ቀርቧል። እናትና ልጅ ለክርስቶስ እስከ ሞት ድረስ የቆመው ይህ ታሪክ እምነታችንን የሚያጸና እና ልባችንን የሚነካ ነው። ይህን ቪዲዮ ተመልከተው፣ አስተያየት ይስጡን፣ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ፣ የሰማእቱ የቅዱስ ቂርቆስ ረድኤት በረከት ይደርብን፣ በፀሎቱ ይማረን። 🙏 #MESFIN1_30[365] #EthiopianOrtodox #ቅዱስቂርቆስ #ቅድስትእየሉጣ #ጥር15 #የቅዱሳንታሪክ #ሕፃኑሰማዕት #እናትናልጅ #ክርስቲያንእምነት ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ የቅዱሳን ገድል፣ የቅዱሳን በዓላት የቅዱሳን ታሪክ ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!