У нас вы можете посмотреть бесплатно ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚባልበት ምክንያት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚባልበት ምክንያት, #spiritual teaching amharic happy, #happy, #ደስታ በዚህ ቪዲዮ የምናየው እግዚያብሔር የሰጠንን እድሜ በደስታ ለመኖር ምን ማድረግ እንዳለንብ. ደስታ በምን አይነት መንገድ ሊገኝ ይችላል. የድስታ አይነቶች ስንት ናቸው. የደስታም ምንጮች ስንት ናቸው. ደስታ ለማግኘት ምን አይነት ተግባራትን መፈጸም ያስደስትካል. እግዚያብሔር የሚሰጠው ደስታ ከሁኔታ ጋር የተገናኘ አይደለም. ገንዘብ የሚሰጠው ደስታ ግን ከሁኔታ ጋር የተገናኘ ነው. ውስጣዊ ደስታን የሚሰጠው እግዚያብሔር ሲሆን ውጫዊ ደስታን ደግሞ የሚሰጠው ገንዘብ ነው. ሰዎች የሚያስደስታቸው ነገር የተለያየ ነው. ለምሳሌ አንዳንዱ ሰው የሚያስደስተው መብላት መጣት ነው. ለመብላት እና ለመጠጣት ገንዘብ ያስፈልጋል. በበላከው ምግን እርካታ የሚሰማክ ግን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው. ስለዚህ በገንዘብ የምታገኘው ደስታ እርካታ ወይም ደስታ እንዲሰጥህ መንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ሊኖርህ ይገባል. ያለመንፈስ ቅዱስ እርካታም ሆነ ደስታ ማግኘት አትችልም. በአጠቃላይ ደስታ የሚገኘው በሁኔታ ወይም ያለሁኔታ ሲሆን በሁኔታ ላይ የተመሰረተን ደስታ ገንዘብ ሲሰጥህ ደስታው ውጫዊ ነው. በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ደስታን ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ሲሰጥህ ደስታው ውስጣዊ ነው. VIDEO CHARACTERS 0:14 መግቢያ 0:40 በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ደስታ 8፡32 በሁኔታ ላይ የተመሰረተ ደስታ 14:00 end link video መጸሐፍቅዱስ ጥናት • #የግል መጸሐፍ ቅዱስ አጠናን // #private Bible study... እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀመው ዘዴ • እንደ ክርስቲያን ችግሮችህን ለመፍታት የምትጠቀማቸው 3አማራጮች #... የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እወቅ • የምታመልከውን አምላክ ባህሪውን እውቅ // #know character... የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ትርጉም • የህይወት ዛፍ እና የሞት ዛፍ ሚስጥር / #life and death ... #marsiltvworldwide #spiritaul teaching amharic #yetardwbeg #yetardw beg #Ethipoia @marsiltvworldwide