У нас вы можете посмотреть бесплатно እንዴት ፕሮግራሚንግ መማር ይቻላል? How to learn programming | 10KHours или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፕሮግራሚንግ ማለት ኮምፒውተሮች የምንፈልገውን ነገር እንዲሰሩልን የሚያደርጉ ትዕዛዞችን (ፕሮግራሞችን) የመፃፍ ሂደት ነው። ኮምፒውተሮች እኛ የምንጠቀመውን የሰውኛ ቋንቋ መረዳት አይችሉም። ይልቁንስ ትዕዛዞቻችንን የሚረዱበት የራሳቸው የሆነ ቋንቋ አላቸው። በመሆኑም ኮምፒውተሮች ጋር ለመግባባት የምንጠቀምባቸው ብዙ ሰውሰራሽ ቋንቋዎች አሉ፤ እነዚህ ቋንቋዎችም የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ይባላሉ። የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን በመጠቀም ለኮምፒውተሮች ትዕዛዞችን የማስተላለፍ ሂደት/ሙያ ፕሮግራሚንግ ተብሎ ይጠራል። ኮዲንግ በነፃ የምንማርባቸው ዌብሳይቶች፦ https://www.freecodecamp.org/ https://www.codecademy.com/ https://www.coursera.org/ https://www.edx.org/ https://www.w3schools.com/ #ፕሮግራሚንግ #ኮድ #ኮዲንግ #ሶፍትዌር #Programming #LearnProgramming #Coding #HowToCode #CodeLearning #ProgrammingTutorial #TechEducation #CodingForBeginners ስለ ፕሮግራሚንግ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ Comment Section ላይ አስቀምጡልን። ለዚህ ቻነል አዳዲስ የሆናችሁም ቻነላችንን Subscribe በማድረግ ይህን የመሰሉ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። እናመሰግናለን!