У нас вы можете посмотреть бесплатно ልመናዬን ከምስጋናዬ ጋር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
[Verse 1] ልመናዬ ከምስጋናዬ ጋራ ለእግዚአብሔር አስታውቃለሁ ሁሌ ለምን በከንቱ እጨነቃለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ [Chorus] በመጠበቂያዬ ባምባም ላይ እወጣለሁ የጌታን ተአምራት ማዳኑን አያለሁ በማጉረምረም ፈንታ በትዕግስት ብቆይም እሱ ይቻለዋል ያደርጋል በጊዜው ልመናዬ ከምስጋናዬ ጋራ ለእግዚአብሔር አስታውቃለሁ እንዲያው ለምን በከንቱ እጨነቃለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ [Verse 2] በለሱን ጠባቂ ፍሬዋን ይበላል ጌታውን የሚጠብቅ ከእርሱ ጋራ ይከብራል አምላኬን ታግሼ እጠባበቃለሁ ጊዜው ሲደርስልኝ ተስፋዬንም አያለሁ [Chorus] ልመናዬ ከምስጋናዬ ጋራ ለእግዚአብሔር አስታውቃለሁ ሁሌ ለምን በከንቱ እጨነቃለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ [Verse 3] የእንባዬ ብዛት የዘወትር ጩኸቴ አያስቸግረውም ርህሩህ ነው መድኃኒቴ የገባልኝን ቃል በፍጹም አይረሳም ቢዘገይም እንኳ ሳይፈጽም አይተውም [Chorus] ልመናዬ ከምስጋናዬ ጋራ ለእግዚአብሔር አስታውቃለሁ ሁሌ ለምን በከንቱ እጨነቃለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ [Verse 4] የእኔ ፈቃድ ሳይሆን ፈቃዱ ይፈፀም የፈለኩትን ሁሉ እንዲሰጠኝ አልሻም ለእኔ የሚጠቅመውን አስቀድሞ አይቷል ይመስገን ጌታዬ ድንቅ መስራትን ያውቃል [Chorus] ልመናዬ ከምስጋናዬ ጋራ ለእግዚአብሔር አስታውቃለሁ ሁሌ ለምን በከንቱ እጨነቃለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ ጌታ እንደሚረዳኝ አምናለሁ