У нас вы можете посмотреть бесплатно መንገዴን አደራ - አገኘሁ ይደግ cover mezmur | New Amharic Gospel Song Cover by [praise zema]@ronenstrings или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ልብ የሚነካው "እስካሁን እንዳየሁ" (መንገዴን አደራ) የተሰኘው መዝሙር በእኛ አቀራረብ (Cover)። ያለፈውን እግዚአብሔርን እያመሰገንን፣ ለሚቀጥለው ዘመናችን "እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ" ብለን የምንጸልይበት ድንቅ ዝማሬ። በዚህ ቻናል ሌሎች የተመረጡ የሽፋን መዝሙሮችን፣ አምልኮዎችን እና መንፈሳዊ ዝግጅቶችን ያገኛሉ። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። Credits: Vocals: [deep vocal by agegnewu yideg] Music/Mixing: [prased zema)] Original Artist: [አገኘሁ ይደግ] Lyrics / ግጥም: [እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ ዘመኔ ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ 2 እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ 3 እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ 4 አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ 5 እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ 6 እንዳልበድልህ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ 7 ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ (ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ) (2X) 8 መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2X) 9 ጉዞዬ ከብዶብኝ ስወድቅ ስነሳ እዚህ ደርሻለሁ በብዙ አበሳ የቀረው ዘመኔስ ብሩክ ይሁንልኝ ጌታዬ በኃይልህ ሥራህን ሥራልኝ የኋላዬን ልርሳ ወደ አንተው ልጠጋ (ከፊቴ ያለውን ለመያዝ ልዘርጋ) (2X) 10 መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2X) 11 ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው (በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው) (2X) 12 መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2X)] Follow us on Social Media: Facebook: [Your Link] Telegram: [Your Link] Tiktok: [Your Link] #MezmurCover #AmharicWorship #ProtestantCover #EthiopianChristianSong #እንዳላሳዝንህ_ጠብቀኝ_Cover