У нас вы можете посмотреть бесплатно የቤትህ ቅናት በልቶኛል | ድንቅ ትምህርት በመምህር ዘላለም ወንድሙ | የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት (ምኩራብ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"የቤትህ ቅናት በልቶኛል፤ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና።" (መዝ 68፥9) እንኳን ለዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት "ምኩራብ" በሰላም አደረሳችሁ። በዚህ ድንቅ ትምህርት ውስጥ መምህር ዘላለም ወንድሙ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች" (ማቴ 21፡13) በማለት ቤተ መቅደሱን ከነጋዴዎችና ከሚያረክሱት ያነጻበትን መንፈሳዊ ምስጢር በዝርዝር ያስተምሩናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ "የቤትህ ቅናት በልቶኛል" የሚለው ቃል ምስጢር። ቤተ መቅደስን ማክበርና የሰውነታችን መቅደስነት። በመምህር ዘላለም ወንድሙ የተሰጠ ጥልቅ መንፈሳዊ ትምህርት። 🔔ይህንን ትምህርት ሰምተው ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ። ለተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #betedokimase #ምኩራብ #ዐቢይ_ጾም #መምህር_ዘላለም_ወንድሙ #Memhir_Zelalem_Wondimu #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #Ethiopian_Orthodox