У нас вы можете посмотреть бесплатно Atronos: Belay Zeleke, The Patriot Martyr! በላይ ዘለቀ ሰማእቱ አርበኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በላይ ዘለቀ ሰማእቱ አርበኛ የአትሮኖስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ; ውዶቻችን እንደምታውቁት፣ አትሮኖስ፣ በቅጥ ሳንነጋገር ያለፍናቸውን የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች የምናነሳበት፣ የሀገራችንን ታሪክ መልሰን የምንመረምርበት፣ ጀግኖቻችንንም የምናስታውስበት መሰናድኦ ነው፡፡ በ1937 አ.ም በኢትዮጲያ አዲስ አበባ ከተማ በአንድ ታላቅ ጸረቅኝ አገዛዝ ኢትዮጲያዊ አርበኛ ላይ የሞት ቅጣት ተፈጸመ፡፡ ስቅላት፡፡ አንዳንዴ፣ ቅጠጣቱንና ጠቅላላ ሁናቴውን አጤንና፣ “እንዲያው ከዚህ ጀግና ጋር ለሀገር መቆምና አርበኝነትም አብረው ተሰቅለው ይሆን?” እያልኩ አስባለሁ፡፡ ይህ ከ72 አመታት በፊት በስቅላት የተቀጣው ጀግና በላይ ዘለቀ ነው፡፡ ይህ የሞት ቅጣት፣ ከነጻነት መመለስ በኋላ በአርበኞች ላይ የተሰነዘረው ብትር ሁነኛ ማሳያ መሆኑንም አምናለሁ፡፡ እናም ጥር 30 ዞሮ በመጣ ቁጥር የዚህን ሰማእት አርበኛ መሰቀል እንድናስብ፣ ከዚህ ስህተtት እንድንማር፣ ለኢትዮጲያችን የተከፈለውን ዋጋ እንድናስታውስ ሀሳብ ለማቅረብ ያህል፣ በላይ ዘለቀ ከልደት እስከስቅላት ያደረገውን የ35 አመታት የህይወት ጉዞ መቃኘት ፈልገናል፡፡ በመሆኑም፣ ሀምሌ 1 1972 ደራሲ ስብሃትለአብ ገብረእግዚአብሄር በየካቲት መጽሄት ሶስተኛ አመት ቁጥር 7 እትም ላይ ያሰፈረውን ውብ ተረክ እናቀርብላችኋለን፡፡ ዝግጅቶቻችንን ላይክና ሼር፣ ቻነላችንንም ሰብስክራይብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን፡፡ ይህንን የስብሀት በላይ ዘለቀን የተመለከተ ውብ ተረከ የሚያቀርብልን የርእዮት የዘውትር ተባባሪ የሆነው ተዋናይ ሱራፌል ተካ ነው፡፡ ሱራፌልም በእናንተ በታዳሚዎቻችን ስም ምስጋናችን ይድረሰው፡፡ አትሮኖስን አድምጡ፡፡ ሀሳቦቻችሁንም ጻፉልን፡፡