У нас вы можете посмотреть бесплатно 001 የተጠራችሁበትን መንገድ ጠብቁ - Yeteterachubeten Menged Tebeku или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"የተጠራችሁበትን መንገድ ጠብቁ" የሚል ርእስ የተሰጠው ይኽ ትምህርት የተቀረጸው ታህሣሥ 14 ቀን 1999 ዓ.ም. ሲሆን ቦታው በክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ትምህርቱ በወቅቱ የተሰጠው በየሳምንቱ ቅዳሜ በመኖሪያ ቤታቸው ይሰበሰቡ ለነበሩ ምእመናን ሲሆን የትምህርቱ ዓላማ መሠረት ያደረገው በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 8 ቁጥር 12 ላይ የሠፈረውን እና "እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፡፡ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም፡፡" በማለት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተላለፈውን አምላካዊ ቃል ነው፡፡ ትምህርቱ ትኩረት የሰጠው በክርስቶስ ክርስቲያን የተባሉትን ሁሉ ሲሆን በመሪነት፣ በመምህርነት፣ በተለያየ የአገልግሎት ደረጃና በምእመንነት የተጠሩ ሁሉ የተጠሩበትን መንገድ ይጠብቁ ዘንድ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ላይ አጽኦት ሰጥተው ያስተማሩበት ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት የቤተክርስቲያን ማህበር በሙሉ የተጠሩበትን መንገድ ካላወቁ በብርሃን ይመላለሱበት ዘንድ የተሰጣቸው የህይወት ጉዞ በጨለማ እንዳይዋጥ መጠንቀቅ አንዳለባቸው የሚያስገነዝብ ነው፡፡