У нас вы можете посмотреть бесплатно የዲሽ ዘመን አበቃ! አስፈሪ ወታደራዊ ስምሪት! የነዳጅ ዋጋ ናረ! ዜጎች ከኢራይ እንዲወጡ ታዘዘ! - የካቲት 14/2018 | Dollar Exchange или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው እለታዊ የዜና መረጃዎቻችን ከሀገር ውስጥ፥ 👉 የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለሳተላይት የሚከፍሉትን ከፍተኛ ዶላር የሚያስቀር አዲስ የይዘት ማሰራጫ አገልግሎት ይፋ ሆነ። 👉 አዲሱ የነዳጅ ስርጭት መመሪያ የነዳጅ ሰልፍና ህገ-ወጥ ንግድን እንደሚያስቀር ተነገረ። 👉 ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ጨረታ በድጋሚ ወጣ። እንዲሁም ከውጭ፦ 👉 በሀገራቱ መካከል ያለው ውጥረት እያገረሸ መምጣቱን ተከትሎ፣ የአሜሪካ የጦር መርከብ በሜዲትራኒያን በኩል ወደ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ መሻገሩ ተነገረ። 👉 ጀርመን ስዊድን እና ፖላንድ ዜጎቻቸው ከኢራን እንዲወጡ አስቸኳይ ትዕዛዝ አስተላለፉ። 👉 በአሜሪካ እና በኢራን ያለው ውጥረት እየጨመረ መምጣቱ በህንድ የነዳጅ ዋጋ እና የዋጋ ግሽበት ላይ ስጋት መደቀኑ የተመለከቱ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በተጨማሪም የእለቱን የውጭ ምንዛሪ ተመን አካተናል፡፡ 💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @ethioglobalanalaysis ] Ethiopia news, America and Iran, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews #America #Iran # EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና