У нас вы можете посмотреть бесплатно የእስራኤል ድንገተኛ ጉብኝት በአዲስ አበባ - የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ ነው? | Israel’s Surprise Visit to Addis Ababa или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ ገበያ ሚዲያ (Gebeya Media) በሰላም መጣችሁ! በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን ፣ ታላቅ እና ተጠባቂ የሆነውን የእስራኤል ፕሬዝዳንት ድንገተኛ የአዲስ አበባ ጉብኝት ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ጉብኝቱ ከኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና ከሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ምን ግንኙነት አለው? "ወርቃማው ካርድ" ተብሎ የተነገረለትስ ምንድነው? ሙሉውን መረጃ በቪዲዮው ይከታተሉ። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ የእስራኤል ፕሬዝዳንት በ4 ኪሎ ያደረጉት ድንገተኛ ስብሰባ። የባህር በር ጉዳይ እና የእስራኤል ሚና። ኢትዮጵያ የምታገኘው ዲፕሎማሲያዊ ድል (ወርቃማው ካርድ)። Welcome to Gebeya Media! In today's video, we discuss the historic and unexpected visit of the Israeli President to Addis Ababa, Ethiopia. What does this mean for Ethiopia's quest for a sea outlet? We dive deep into the details of the "Golden Card" and the high-level discussions held at 4 Kilo. Stay tuned for an in-depth analysis of Ethiopia-Israel relations. #ገበያፖድካስት #ገበያሚዲያ #Ethiopia #Israel #AddisAbaba #SeaOutlet #BreakingNews #GebeyaMedia #Diplomacy #AbiyAhmed #MiddleEast #Politics #EthiopianNews #ባህርበር #ኢትዮጵያ #እስራኤል