У нас вы можете посмотреть бесплатно ቀይ መስመር ተጣሰ! ኢትዮጵያ ጂኦግራፊያዊ እስር ቤት ውስጥ! የሻዕቢያ ጦር ጉዞ! ኬንያን ከኢትዮጵያ የመንጠል ከባድ ሴራ! | ገበያ ፖድካስት | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የእስራኤል ድንገተኛ ጉብኝት በአዲስ አበባ - የባህር በር ጥያቄ ም... 🎙በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፦ ከሰሜን እስከ ምስራቅ፣ ከምስራቅ እስከ ደቡብ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲያዊ እና በወታደራዊ አጥር የማጠር ስራ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ስለመሆኑ እናነሳለን። ግብፅ በሶማሊያ በኩል ያላትን ወታደራዊ ተሳትፎ ስታፋጥን፣ ኤርትራም በሰሜን በኩል ያላትን ዝግጅት እያጠናከረች ሲሆን ኬንያም በግብፅ የገንዘብ ተጽዕኖ እየተፈተነች ትገኛለች። በዚህ አስቸጋሪ ቀጠናዊ ሁኔታ ውስጥ የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉብኝት እስራኤል በስትራቴጂክ አጋርነትም ይሁን በሰላም መልዕክተኛነት የምትጫወተውን ሚና ጥያቄ ምልክት ውስጥ ስለምከተቱ የምንነግራችሁ ይሆናል። መንግስት ይህንን "የጂኦግራፊያዊ መስናክል" ሰብሮ ለመውጣት የሚጠቀምባቸውን ስልቶችና የሄርዞግን ጉብኝት ምስጢራዊ ፋይዳዎችንም በጥልቀት እንተነትናለን። ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን በኮመንት መስጫው ላይ ያካፍሉን! ፖድካስታችን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት (Share) ሀገራዊ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ድጋፍ ያድርጉ። በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🎙 In today’s podcast episode: We raise the point that the work of encircling Ethiopia with diplomatic and military fences stretching from the North to the East, and from the East to the South is being carried out at high speed. As Egypt accelerates its military involvement in Somalia, and Eritrea bolsters its military readiness in the north, Kenya is also being tested by Egypt’s financial influence. In the midst of this difficult regional climate, the upcoming visit of Israeli President Isaac Herzog to Addis Ababa raises critical questions about Israel's role whether it comes as a strategic partner or a messenger of peace. We will provide a deep analysis of the strategies the government is using to break through this 'geographical obstacle' and uncover the hidden significance behind Herzog's visit. Share your thoughts and opinions with us in the comment section! If you found our podcast helpful, please support us by Liking and sharing this video so that national information reaches everyone. Subscribe to our channel and join our community to receive daily updates on current events! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #ገበያፖድካስት #ገበያሚዲያ #Ethiopia #Egypt #Somalia #Eritrea #IsaacHerzog #HornOfAfrica #GERD #RedSea #EthiopianPodcast #Podcast #Geopolitics #ኢትዮጵያ #ግብፅ #ሶማሊያ #ኤርትራ #አባይ #ወቅታዊመረጃ #ፖድካስት