У нас вы можете посмотреть бесплатно ከመጣው አስፈሪ ነገር በላይ … или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopian ከእግዚአብሔር ፈቃድና እውቅና ውጪ የሚሆን ነገር የለም @GEBEYANU Shay Buna Special Edition – Tribute to Dereje Zeleke (PhD) ተባባሪ ፕሮፌሰር ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) በአካዳሚክሱ ዓለም የተመሠከረለት ሃሳበ ምጡቅ ምሑር፤ በአደባባይ ዲስኩር እና ክርክር ንግግሩ መሬት ጠብ የማይል አሰላሳይ እና ምክንያታዊ ሰው፤ በማህበራዊ ሕይወት ደግሞ ሰዎችን በእኩልነት የሚያይ፣ ትሁት፣ ለሰዎች ስሜት የሚጠነቀቅ እና በችግራቸው የሚጨነቅ፤ በአገር ጉዳይ የትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ላይ ያልተለጠፈ እና ሃሳብን ብቻ መሠረት ያደረገ አቋም የነበረው፤ ሃሳቡን መግለጽ ሲፈልግ በቀጥታ እና በግልጽ ብቻ የሚናገር፤ ቃላት የማያባክን እና በወረደ ሃሳብ እና ክርክር ላይ ከመሳተፍ የሚቆጠብ ሰው ነበር፡፡ በዚህ ለአስቴር ልጆች በድምጽ ያስተላለፈው ቪዲዮ የደረጀን ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ህይወት ጥልቀት እና ጥምረት ከመረዳት ባለፈ ለብዙዎች ህይወት መጽናኛ እና ብርታት የሚሆን ቁምነገር አለው ብለን ስላሰብን በልዩ ዝግጅት ወደ እናንተ አድርሰናል፡፡ በጽሞና አድምጣችሁ ተጠቀሙበት፡፡ Shay Buna Special Edition – Tribute to Dereje Zeleke (PhD) This episode remembers Associate Professor Dereje Zeleke (PhD)—a respected academic, courageous public speaker, and compassionate human being. Featured is a touching audio message he sent to the children of Aster, offering comfort and encouragement. His words remain timeless, bringing strength and healing to anyone facing grief or hardship. #ShayBuna #TesfayeHailemariam #Bashaye #SolomonShumiye #Ethiopia #Comedy #History #TalkShow #gebeyanu #ebs #ebc #etvnews #ethiopianews #subscribe #trending #viralvideo #youtube #ethiopiantiktok #Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #abelbirhanuየወይኗ #ebs #duet Join this channel to get access to perks: / @gebeyanu GEBEYANU