У нас вы можете посмотреть бесплатно የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በመጎብኘት አጽናኑ | Tagese Chafo | Gamo или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናኑ። ዋና አፈ ጉባኤው ይህንን አስቸጋሪ ጊዜ በጽናት ማለፍ እንደሚያስፈልግ ገልጸው፣ የበልግ ዝናብ ቀጣይነት ሊኖረው ስለሚችል ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል። የተጎጂ ቤተሰቦች በበኩላቸው አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የጠየቁ ሲሆን፣ በስፍራው የሚገኘው ተመስገን ተስፋዬ ተጨማሪ ዘገባ አድርሶናል። #Ethiopia #GamoZone #EmergencyResponse #HumanitarianAid #Tagese Chafo #SafetyFirst #LandslideAwareness #Unity #ኢትዮጵያ #ጋሞ_ዞን #ሰብዓዊ_ድጋፍ #መሬት_መንሸራተት #ታገሠ_ጫፎ #ጥንቃቄ