У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 በቀጥታ፡ የዐቢይ ጾም 2ኛ ሳምንት "ቅድስት" 12ኛ ቀን ሥርዓተ ቅዳሴ | LIVE: ከፈረንሳይ ቅዱስ ሚካኤል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
።ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!! ✝️ ከቅዱሳን አባቶች መካከል እንደ እርሱ በቁመት አጭር ስላልነበረ "ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር፣ አጭሩ አባ ዮሐንስ" ተባለ ✝️ ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ቁመቱና ቅድስና ሕይወቱ ሲነጻጸር ቁመቱ እጅግ ያጠረ ጽድቁ ግን ከሰማይ የደረሰባት ነው ይሉታል ✝️ በ፲፰ ዓመት እድሜው መንኩሶ በቅድስና የኖረ፤ በገዳም ሕይወቱም ብዙ ጽድቅን የሰራ አባት ነው ✝️ በአስቄጥስ ገዳምም የገዳሙ አበምኔት ሆኖ ብዙ መነኮሳትን ያፈራ በመልካሙ መንገድ የተመላለሰው ጻድቁ አባት ጥቅምት ፳ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፈ የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ምልጃና በረከት አይለየን። በጸሎቱ ያስበን ዘንድ አሜን። 📌 #GreatLent #Kidist #SecondWeekOfLent #EthiopianOrthodox #GubuFranceStMichael #HolyLiturgy #OrthodoxTewahedo #Lent2026 #SpiritualSongs #EthiopianChurch 📌 #ዓቢይጾም #ቅድስት #ካልኣይሰሙን #ቅዱስሚካኤል #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ስብከት #ምህላ #ትግርኛ 📌 #SoomaGuddaa #Kidist #Torban2ffaa #QulqulluuMiikaa'eel #OrtodoxiiTawaahidoo #Lallaba #Faaruu #AbbiXooma #Kidista #Kambata #OrthodoxTewahedo #StMichael