У нас вы можете посмотреть бесплатно "የመኖ አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእንስሳት እርባታ ሲታሰብ ምን ልመግባቸው ነው የሚል ጥያቄ የአብዛኛዎቹ አርቢዎች ጥያቄ ነው፡፡ ባለፉት ግዜያት አንድ እንቁላል ጣይ የገዛ አርሶ-አደር መግዛቱን እንጂ ምን ብትመገብ ምርታማ ትሆናለች ብሎ አይጨነቅም፡፡ የትም ዞራ ጭራ በልታ እንድትመለስለት ይፈልጋል፡ ከዚያም እንቁላል ይጠብቃል፡፡ ይህ የሆነው በአከባቢው የመኖ አቅርቦት በበቂ ሁኔታ ካለመኖሩም በተጨማሪ፣ መኖ ማለት ምን እንደሆነ ያልተረዱ መኖራቸው መሆኑ ይነገራል፡፡ በዚህም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በሀገር ደረጃ እየተሰራ ነው፡፡