У нас вы можете посмотреть бесплатно Felafel Burger ፍላፍል በርገር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የፍላፍል በርገር የፍላፍል በርገሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን 250ግራም ሽንብራ ዱቤ ሽንብራ ዱቤውን በደንብ ትለቅሙት እና ሰፋ ያለ ሰሃን ላይ ገልብጣችሁ ውሃ ዘለግ አድርጋችሁ ጨምራችሁ ቢያንስ ለ6 ሰዓት ማቆየት 5 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት 1 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት ትንሽ የሾርባ ቅጠል ዳቦ ዳቦውን ስልሱ ላዩ ላይ እንዲቀርላችሁ አስቀድማችሁ መጥበሻ ላይ ጥበሱት የሰላጣ ቅጠል በደንብ በአቸቶ እና ውሃ የታጠበ 1 ቲማቲም 1 ሽንኩርት የማጣፈጫ ቅመሞች 1 የቡና ማንኪያ እርድ 1 የቡና ማንኪያ ከሙን 1 የቡና ማንኪያ የድንብላል ዱቄት የድንብላል ዱቄት ከሌላችሁ የድንብላል ቅጠሉን መጠቀም ትችላላችሁ 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ አበሳሰል ዲፕ ፍራየር የምትጠቀሙ ከሆነ በ180 ዲግሪ በደንብ ታግሉ እና ቢያንስ ለ 6 ደቂቃ መጥበስ መጥበሻ የምትጠቀሙ ከሆነ በከፍተኛ ሙቀት ዘይት ለ5 ደቂቃ ታግሉና ፍላፍሉን ጨምራችሁ ቀለሙን እስኪቀይር ድረስ መትበስ ማባያ ስልስ ኬች አፕ ተሂኒ ስልስ ማባያ የድንች ጥብስ የስኳር ድንች ጥብስ