У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር የሚሻው አምልኮ፦ ክፍል 31 የዮሐንስ ወንጌል በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንደ ሌሎቹ የዮሐንስ ወንጌል ክፍሎች ሁሉ የዚህም ክፍል ዋና ዓላማ ኢየሱስ አሱ ክርስቶስ የአግዚአብሔል ልጅ መሆኑን ማስረገጥ ነው። በመላው እስራኤላውያን ይልቁንም በአይሁዳውያን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የኖረው ክርስቶስ ሲመጣ ያደርጋቸዋል ተብለው ከሚጠበቁ ነገሮች አንዱ አምልኮን ማደስ ነው። ጌታ ኢየሱስ እውነተኛን አምልኮ ከኢየሩሳሌም መቅደስ እና ከገሪዛም ተራራ አንስቶ በሥፍራ ሁሉ በመንፈስና በእውነት የሚፈጸም ተግባር መሆኑን በመግለጥ የአዲሱን ኪዳን ሥርዓት ይፋ አድርጓል።