У нас вы можете посмотреть бесплатно 🇪🇹የደብረ ታቦር ዝማሬ ቡሄ በሉ || ሀሁ ብዬ buhe mezimur ( hahu beyu|| buhe belu ) hoya hoye debre tabor mezimur или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ታላቅ በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ለሦስቱ ደቀመዛሙርቱ የገለጠበት፣ ሙሴና ኤልያስም ተገለጡበት እንዲሁም የአብ ድምፅ "ይህ የምወደው ልጄ ነው" ብሎ የመሰከረበት ታላቅ ዕለት ነው። በኢትዮጵያችን ደግሞ ይህ በዓል በልዩ ባህላዊ እና መንፈሳዊ ድባብ ይከበራል። የክረምቱን መከራ አብቅቶ የጸደይ ብርሃንን የሚያበስር ሲሆን፣ ወጣቶችና ሕፃናት የያዙት ፋኖስ የክርስቶስን ብርሃን፣ የሚዘምሩት "ሆያ ሆዬ" ደግሞ የሐዋርያትን ደስታና መደነቅ የሚያሳይ ነው። መልካም የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል! #ደብረታቦር #ቡሄ #የቡሄበዓል #ሆያሆዬ #OrthodoxTewahdo #Ethiopia #DebreTabor #HoyaHoye