У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሔር አምሳል Image of God или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ በእግዚአብሔር አምሳል ላይ ትኵረቱን ያደረገው ቪዲዮ፣ ምድርን እና በውስጧ ያሉትን እንዲያለሙ እና ወደ አዲስ አድማስ እንዲወስዷቸው ተልእኮ የተሰጣቸው ከእግዚአብሔር ጋር ዐብረው የሚገዙ ሰዎችን ዕሳብ ይመረምራል። ይህ የከበረ ጥሪ በራስ ወዳድነታችን እና በክፋታችን የተሸረሸረው እንዴት ነው? ኢየሱስ በሕይወቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው አማካኝነት ሰው ለመሆን የሚያስችለንን አዲስ መንገድ የከፈተልንስ እንዴት ነው? #BibleProject #Bible #የእግዚአብሔር አምሳል የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ