У нас вы можете посмотреть бесплатно የከተማ ፋይዳ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ (እና እግዚአብሔር ለከተማ ያለው እቅድ) The City или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ በቃየን ከተገነባችው የመጀመሪያዋ ከተማ ጀምሮ፣ በአዲሱ ፍጥረት ውስጥ የመጨረሻዋ የአትክልት ከተማ እስከሆነችው እስከ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ድረስ የከተማን ጭብጥ ይመርምሩ። በዚህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ይማራሉ፦ ከተማን ከተማ የሚያደርገው ምን እንደ ሆነ የመጀመሪያው ከተማ ለምን እንደ ተሠራ የባቢሎን እና የእግዚአብሔር ከተማ ያላቸው ተቃርኗዊ ሥነ ምግባር እግዚአብሔር የአትክልት ስፍራውን ወደ ከተማዋ ለማምጣት ያለው ያልተጠበቀ ዕቅድ ሰማያዊቷ ከተማ ወደ ምድር ስትመጣ ምን እንደምትመስል መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ኢየሱስ የሚመራ ወጥነት ያለው ታሪክ እንደ ሆነ ሰዎች እንዲገነዘቡ የሚያግዙ ተጨማሪ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን እና የፖድካስት ዝግጅቶችን ለማግኘት ሙሉውን ቻናላችንን ይመልከቱ። #BibleProject #Bible #ከተማ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ