У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian food/ How to make injera with teff and barley flour/ የጤፍ እና የገብስ እጀራ። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሊጡን ስናቦካ የሚያስፈልገን:- 8 ኩባያ ጤፍ 4 ኩባያ ገብስ 11/2 ኩባያ እርሾ 5 ኩባያ ወይም 1 ጆግ ዉሀ ሊጡን ባቦካን በ 2ኛ ቀኑ10 ኩባያ ወይም 2 ጆግ ቀዝቃዛ ዉሀ እንጨምርበታለን። አብሲት ስናዘጋጅ:- ለአብሲት 11/2 ኩባያ ዉሀ ሊጡን ለማቅጠን 3 ኩባያ ዉሀ 1 ኩባያ ሊጥ ለአብሲት አብሲት ለማቀዝቀዣ 1/2 ኩባያ ዉሀ 1 የሻይ ማንኪያ አብሽ አብሲት ከጨመርን በኋላ በ10 ኩባያ ወይም በ2 ጆግ ዉሀ ሊጡን እናቀጥናለን 5 ኩባያ ወይም 1 ጆግ በማግስቱ አቅረን እንደፋዋለን እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፤ ለሁላችሁም ለጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢቲዮጲያን ምግቦች፣ ኬኮች እና ሌሎች በእራሳችን ልንሰራቸዉ የምንችላቸዉ ነገሮች ታገኛላችሁ። የቻናሉ አላማ ካሰብንበትና ጊዜ ከሰጠነዉ ማንኛዉንም ነገር ማድረግ እንደምንችል መልእክት ለማስተላለፍ ነዉ። ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። ለምትጠይቁኝ ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ ለጥያቄአችሁ መልስ ሳልሰጥ ከቀረሁ በጣም ጊዜ በማጣቴ ምክንያት እደሆነ ተረዱልኝ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ሰኞ እና ሀሙስ አቀርባለሁ ሰላም ቆዩ። አመሰግናለዉ። Welcome to my channel I love trying new things, being creative and challenge myself as the same time enjoying what I do. As a matter of fact my channel is a medium to reflect my abilities and talent with my subscribers. you can find lots of different kinds of videos like Ethiopian foods, DIY, cakes and so on. Please be a part of my family by subscribing to my channel. Thank you