У нас вы можете посмотреть бесплатно የግብፅ ሴራ ከሸፈ! የአሜሪካ የጦር አዛዥ ወደ ኢትዮጵያ! የራስን ሀብት ለድርድር?! የዓባይ ፓለቲካ አዲስ ምዕራፍ! | ገበያ ፖድካስት | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የከሸፈው ግብፅ ሴራ! ኢትዮጵያም ስለ አስዋን ግድብ ይመለከታታል! ... 🎙️ በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፦ በአባይ ጉዳይ እና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የአሜሪካ አቋም በከፍተኛ ፍጥነት እየተቀየረ ስለመሆኑ እናነሳለን! የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የላከው ከፍተኛ የጦር አዛዥ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የሀይል ሚዛን የሚቀይር አዲስ መልዕክት ይዞ መምጣቱ እየተነገረ ይገኛል። ይህ ጉብኝት በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና በቀጣናው ጂኦ-ፖለቲካ ላይ የሚኖረውን ትልቅ አንድምታ በዚህ ቪዲዮ በዝርዝር እንተነትናለን። በዚህመ ከፍተኛው የአሜሪካ የጦር መኮንን አዲስ አበባ የተገኙት ለምንድን ነው? ከጉብኝቱ ጀርባ ያለው ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳስ እንዴት ይታያል የሚለውን እናነሳለን። በተጨማሪም የካይሮን የዲፕሎማሲ ሴራ ያከሸፈው የትራምፕ አዲስ አካሄድ እና የፕሬዝዳንት አልሲሲ ስጋትን እና "ኢትዮጵያ አትገደድም" ስትል፤ አሜሪካ በግድቡ ድርድር ላይ የያዘችው አዲስ እና ያልተጠበቀ አቋም ምን ይመስላል? በማለት በዝርዝር እንመለከተዋልን። በተጨማሪም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ላንዳው ጉብኝት፣ ከአሜሪካ ጋር ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እና በቀጣናው ሰላም ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ስለሚደረገው ምክክር ዝርዝር መረጃ ይዘን ቀርበናል። 🔔 በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት (Share) ለሀገራዊመረጃዎች ድጋፍ ይሁኑ። #ገበያ_ሚዲያ #gebeyamedia #ethiopia #gerd #nileriver #uspolitics #trump #abiyahmed #egypt #grandethiopianrenaissancedam #africom #USinEthiopia #breakingnews #ethiopiannews #eastafrica #bluenile #diplomacy #regionalsecurity #globalpolitics #addisababa #egypt #sudan #NileWater #africanews #አፍሪካ #africa #geopolitics #ChristopherLandau #usgovernment #ኢትዮጵያ #የህዳሴግድብ #አባይ #አሜሪካ #ትራምፕ #ዐቢይአሕመድ #ወቅታዊመረጃ #ግብፅ #ገበያ #news