У нас вы можете посмотреть бесплатно 🇪🇹 ደጋጋ ት/ቤት ከየት ወዴት...? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ደጋጋ ት/ቤት በአብክመ በደ/ወሎ መስተዳድር ዞን በአልቡኮ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች አንዱ ሲሆን በ1945 ዓ.ም ተመሰረተ።እስከ1969 ዓ.ም ድረስ ከ1_6ኛ ክፍል አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቶ ከ1970 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ከ1_8ኛ ክፍል አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።በአሁኑ ሰአት ሰዎች ለሰዎች የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት የ3 ብሎክ መማሪያ ክፍል ማሻሻያ እያደረገለት ሲሆን ት/ቤቱ ዘመኑን የዋጀ ት/ቤት እንዲሆን በት/ቤቱ ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ የተማሩ የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት ፈጥረው ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ አልመው እየሰሩ ነው።