У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Breakfast በድንች የሚዘጋጅ ቁርስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህን ቁርስ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት ዓይነቶች እና መጠን ቁሌቱን ለማዘጋጀት 2 ደቆ የተከተፈ አረንጓዴ ቃሪያ የምታዘጋጁት ቁርስ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ የምትፈልጉ ከሆነ የቃሪያውን ፍሬ ባታወጡት ይመረጣል 2 ራስ ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት ከሽንኩርቱ በተጨማሪ ባሮ ሽንኩርት መጠቀም ትችላላችሁ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ዝንጅብል 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ድንቹን ለማዘጋጀት 4 ድንች ድንቹን ልጣችሁ አጥባችሁ በትንንሹ መክተፍ በትንንሹ የምትከትፉበት ምክንያት ቶሎ እንዲበስልላችሁ ብቻ ነው 1 የቡና ማንኪያ ጨው ምድጃ ላይ በከፍተኛ ሙቀት ከ20-25 ደቂቃ ትቀቅሉታላችሁ ይህ የደቂቃ ምጣኔ የሚወሰነው እንደ ምድጃችሁ ጥራት ነው ተጨማሪ ግብዓቶች ሚጥሚጣ ቁንዶ በርበሬ እርጎ አቮካዶ ማባያ አማራጭ ቂጣ ዳቦ እንጀራ