У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Breakfast Qinche ቂንጬ አሰራር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቂንጬ በ2 አይነት መንገድ ቂንጬውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች መጠን ቂንጬውን ለመቀቀል 200ግራም የአጃ ቂንጬ 1 ሊትር ውሃ ግማሽሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 ቁንጥር ጨው መሃል ላይ ቂንጬው ሳይበስል ውሃው ካለቀ የፈላ ውሃ ከላይ መጨመር ይቻላል ቁሌቱን ለማዘጋጀት 2 ራስ ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ 2 የተፈጨ ቲማቲም 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ 1 ደቆ የተከተፈ ቃሪያ የማጣፈጫ ቅመሞች ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ ዱቄት የምትፈልጉትን ያህል ጨው እንቁላሉን ለመጥበስ 2 እንቁላል 1 ቁንጥር ጨው 1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ 2 የሾርባ ማንኪያ ወተት ወይም ውሃ